ከ«መሬት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 30፦
ይህ ዘመን ከ4500 ሚሊዮን አመታት በፊት ያለው የመሬት እድሜ ነው። የመሬትን ሰባት ስምንተኛ እድሜ የሚያጠቃልል ነው። ነገር ግን ስለዚህ ዘመን ዘመናዊው ሳይንስ ማወቅ የቻለው ጥቂት ነገር ብቻ ነው። በዚህ ዘመን ህይወት ያለው ነገር ለመፈጠሩ የተገኙ መረጃዎች አነስተኛ ቢሆኑም በምዕራብ [[አውስትራሊያ]] 3.46 ቢሊዮን አመታት ያስቆጠረ ህዋስ ወይም [[ባክቴሪያ]] ተገኝቷል።
=== ቅድመ ዘመን ወይም በእንግሊዝኛው ''Paleozoic Era'' ===
ይህ ዘመን የሚሸፍነው ከ 542 ሚሊዮን እስከ 251 ሚሊዮን አመታት በፊት ያለውን የመሬት እድሜ ነው። የተለያዩ የ[[ዓሳ]] ዝርያዎችን ጨምሮ [[ኃያል እንሽላሊት|ትላልቅ የእንሽላሊት ዘሮች]] ወይም ዳይኖሰሮች በዘመኑ መገባደጃ አካባቢ ተከስተዋል።
[[ስዕል:din.png|ትላልቅ የእንሽላሊት ዘሮች ወይም ዳይኖሰሮች|thumbnail|350px|right]]
 
=== መካከለኛው ዘመን ወይም በእንግሊዝኛው ''Mesozoic Era'' ===
ከ251 ሚሊዮን አመት እስከ 65.5 ሚሊዮን አመት በፊት ያለው ጊዜ በዚህ ዘመን የሚጠቃለል ነው።