ከ«ክርስትና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ስዋሰው
No edit summary
መስመር፡ 9፦
በ41 ዓም የሮሜ ቄሣር [[ክላውዴዎስ]] «አይሁዶችን» ከሮሜ ከተማ ባሳደዳቸው ዘመን፣ ብዙዎቹ ክርስቲያኖች እንደ ነበሩ ይመስላል። ክርስቲያኖች በሮሜ መንግሥት ብዙ ጊዜ እስከ [[303]] አም ድረስ ከቄሣሮቹ መከራዎች ቢያገኙም፣ ሃይማኖቱ ግን ምንጊዜም እየተበዛ ነበር።
 
የአይሁዶች ትምህርት ግን በረቢ [[አኪቫ በን ዮሴፍ]] መሪነት በሌላ አቅጣቻ ሄዶ [[አዋልድ መጻሕፍት]] ከብሉይ ኪዳን አጠፉና [[ተልሙድ]] በተባለ ጽሑፍ አዳዲስ ትምህርቶችትምህርቶችን ፈጠሩ። ስለዚህ የሮሜ ንጉሥ [[ቤስጳስያን]] የኢየሩሳሌምን [[ቤተ መቅደስ]] በ[[62]] ዓም ካጠፋ በኋላ፣ አይሁድና እና ክርስትና እንደተለያዩ ሃይማኖቶች ተቆጥረዋል።
 
በ303 ዓም ክርስትና በሮሜ መንግሥት በ[[ጋሌሪዎስ]] ዘመን ሕጋዊ ሆነ። የሚቀጠለው ቄሳር [[ቆስጠንጢኖስ]] በ[[መጋቢት 10]] ቀን [[313]] ዓ.ም. በአዋጅ [[እሑድ]] ለሮማ ዜጎች ሁሉ ስለ ጣኦቱ [[አፖሎ]] የእረፍት ቀን እንዲሆንላቸው አዘዘ። በኋላ በ[[317]] ዓም እርሱ [[የንቅያ ጉባኤ]] ጠራ፣ በዚህ ጉባኤ በዚያን ጊዜ በዕብራይስጥ የተገኙት ጸሐፍት ብቻ (አዋልድ መጻሕፍት ሳይሆኑ) በ[[ብሉይ ኪዳን]] እንዲቀበሉ ተስማሙ። ከጥቂት ዓመታት በኋላ ቆስጠንጢኖስ እራሱ ተጠመቀ። ከዚያስ [[የሮሜ ቤተ ክርስቲያን]] የአይሁዶችን «አጭር» ብሉይ ኪዳን የሚያጸድቀው ምንም ቢሆንም፣ እንደ [[አስርቱ ቃላት]] [[ሰንበት]] በ[[ቅዳሜ]] የከበሩት ሁሉ እንደ «አይሁዳውያን» ሀራ ጤቆች በ[[አውሮጳ]] ይቆጠሩ ጀመር።