ከ«ወሎ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Language Corrections
No edit summary
መስመር፡ 2፦
የወሎ ድንበር በየዘመኑ የመስፋት እና የመጥበብ ሁኔታዎች የሚታይበት ሲሆን በአንዳንድ የታሪክ አጋጣሚዎች እስከ [[አሰብ]] ድረስ ይሰፋ ነበር፡፡ ከ[[ጣልያን]] ጦርነት ቀጥሎ በ[[1933]] ዓ.ም. [[አምሐራ ሳዩንት]]፣ [[አዛቦ]]፣ [[ላስታ]]፣ [[ራያ]]፣ [[ዋግ]] እና [[የጁ]] ይፋዊ የወሎ ግዛቶች ሆኑ። ወሎ እጅግ ሰፊ የሚባል አውራጃ የነበረ ሲሆን በስፋቱም ከሀረርጌ፣ ከባሌ እና ከሲዳሞ በመቀጠል በአራተኛ ደረጃ ላይ የቀመጣል ስፋቱም 79,4002 ስኩየር ኪሎሜትር ነበር፡፡
 
በ[[1987]] ዓ.ም [[ኢህአዴግ]] የ[[ደርግ]]ን
በ[[1987]] ዓ.ም [[ኢህአዴግ]] የ[[ደርግ]]ን ስረአት በሀይል በመጣል አገሪቱን ከተቆጣጠረ በኋላ ባወጣው [[ሕገ መንግሥት]] መሠረት፣ ወሎ የሚባል ራስገዝ የአውራጃ አስተዳደር በማስቀረት ግዛቱን በ[[አፋር ክልል]]፣ [[ትግራይ ክልል]]፣ እና [[አማራ ክልል]] እንዲከፈል ተደረገ።
ዶ/ር [[ዶናልድ ሌቪን]] "የአሁኗን ኢትዮጵያ የሰሯት ወሎዎች (ቤተ አምሀራዎች) ናቸው፣ ልታመሰግኗቸው ይገባል"ይላል፡፡
 
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ወሎ» የተወሰደ