ከ«አንትረቢ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''አንትረቢ''' ወይም '''ኤንትሮፒ''' በስነግለት (ቴርሞዲናሚካ) ዘንድ በስነግሌታዊ ሁለተኛ ሕግ ሙቀ...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''አንትረቢ''' ወይም '''ኤንትሮፒ''' በ[[ስነግለት]] (ቴርሞዲናሚካ) ዘንድ በስነግሌታዊ ሁለተኛ ሕግ [[ሙቀት]]ና ቅዝቃዜ ምንጊዜም ቢቀላቅሉ ወደ አንድ ሙቀት አንድላይ እስከሚደርሱ ድረስ በአንዱ ጣቢያ ውስጥ ሲቀላቀሉ ወደ ኤንትሮፒ ይመለሳል ይባላል። ለምሳሌ አንድ [[በረዶ]] ክፍል በሙቅ [[ውሃ]] ተጨምሮ ቶሎ ይቀልጣልና የውሃው ሙቀት ወደ አንትረቢ መሄድ ይባላል።

በዚህ አጋጣሚ አንትረቢ በሌላ ረገድ የ[[ሥልጣኔ]] ተቃራኒ ማለት ሊሆን ይችላል። በዚህበዚህም ትርጉም አንድ ኅብረተሠብ ያለ ምንም ሕግ ወይም ሥልጣኔ የሚደርስበት ኹኔታ ያመልክታል።
 
{{መዋቅር}}