ከ«አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
+photo
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:ET Addis asv2018-01 img13 University gate.jpg|thumb]]
'''አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ''' በ[[አዲስ አበባ]]፣ [[ኢትዮጵያ]] የሚገኝ የመጀመሪያውና ትልቁ የ[[መንግስት|መንግሥት]] የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በ[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] ዩኒቨርሲቲ ስምነት የ[[ኢትዮጵያ]]ን የትምህርት ፋናንና ዕርምጃን እንዲያሳይ [[ታኅሣሥ ፱]] ቀን [[1954|፲፱፻፶፬]] ዓ.ም. ከመመረቁ በፊት፣ መሠረቱ በንጉሠ ነገሥቱ [[ጥቅምት ፳፫]] ቀን [[1942|፲፱፻፵፪]] ዓ.ም. ተጣለ። ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ አዲስ አበባ በመባል ይታወቅ ነበር፤ በኋላም የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የሚል ስያሜ የነበረው ሲሆን የዘውዳዊው መንግሥት ሥርዓት ካከተመ በኋላ የተመሠረተው ወታደራዊ መንግሥት አሁን በሚጠራበት ስሙ ሰይሞታል።