ከ«ዶናልድ ጆን ትራምፕ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{መረጃሳጥን ሰው|ስም=ዶናልድ ትራምፕ|ስዕል=Donald Trump (29273256122) - Cropped.jpg|ባለቤት=ኢቫና ትራምፕ (ከእ.ኤ.አ. 1977-1991)
ማሪያ ሜፕልስ (ከእ.ኤ.አ. 1993-1999)
ሜላኒያ ትራምጵ (ከእ.ኤ.አ. 2005 ጀምሮ)|ልጆች=ከዜልኒኮቫ
[[ዶናልድ ትራምፕ ጁኒየር]]
[[ ኢቫንካ ትራምፕ]]
[[ኤሪክ ትራምፕ]]
ከሜፕልስ
[[ቲፋኒ ትራምፕ]]
ከኖውስ
[[ባሮን ትራምጵ]]|ሙሉ ስም=ዶናልድ ጆን ትራምፕ|አባት=ፍሬድ ትራምፕ|እናት=ሜሪ አን ማክሊኦድ|የትውልድ ቦታ=[[ክዊንስ]] [[ኒውዮርክ ከተማ]]|የተወለዱት=እ.ኤ.አ ጁን 14 1946|ሀይማኖት=ፕሪስባይቴሪያኒዝም|ፊርማ=Donald Trump Signature.svg}}
'''ዶናልድ ጆን ትራምፕ '''([[ጁን ወይም14]] ቀን '''ዶናልድ ጆን[[1946 ትራምጵ '''(እ.ኤ.አ. ጁን]] 14 ቀን 1946 ተወለደ) አሜሪካዊ ነጋዴ ፣ ፖለቲከኛ ፣ በ[[ቴሌቪዥን]] ፕሮግራሞቹ ታዋቂ እና 45ኛው የ[[ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ]] ፕሬዚደንት ነው። ሥልጣኑንም እ.ኤ.አ. በጃኑዌሪ 20 ቀን 2017 ተረክቧል።

በክዊንስ [[ኒው ዮርክ ከተማ]] የተወለደው አቶ ትራምፕ በ[[ሪል እስቴት]] ሥራ ላይ ተሰማርቶ የነበረው የፍሬድ ትራምፕ ልጅ ነው። በኮሌጅ እያለም ኤሊዛቤት ትራምፕ ኤንድ ሰንስ በተባለው ድርጅት ይሠራ ነበር። በእ.ኤ.አ. 1968 ከኮሌጅ ከተመረቀ በኋላ ያንን ድርጅት ተቀላቀለ። በእ.ኤ.አ. 1971 ደግሞ ሙሉ ሥልጣን ከተሠጠው በኋላ የድርጅቱን ስም ወደ "ዘ ትራምፕ ኦርጋናይዜሽን" ለወጠው። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ካሲኖዎችን ፣ የጎልፍ ሜዳዎችን ፣ ሆቴሎችን እና ሌሎች በእርሱ ስም የሚጠሩ ንብረቶችን አፍርቷል። እ.ኤ.አ. ከ2005 እስከ 2015 ድረስ [[ዘ አፕሬንቲስ]] የተባለ ፕሮግራምን በ[[ኤን ቢ ሲ]] ላይ ያቀርብ ነበር።