ከ«ተቃራኒ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ተቃራኒዎች''' ማለት የማይጣጣም ሁለትዮሽ ግንኙነት ያላቸው ነገሮች ማለት ነው። በለት ተለት ልማ...» |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
'''ተቃራኒዎች''' ማለት የማይጣጣም ሁለትዮሽ ግንኙነት ያላቸው ነገሮች ማለት ነው። በለት ተለት ልማድ፣ ሁለት ነገሮች ወይንም ቃላቶች ተቃራኒ ናቸው
በተለምዶ የሚሰራበት የተቃርኖ ሃሳብ፣ ለዕለት ተለት ንግግርና ግንዛቤ ቢረዳም፣ ለፍልስፍና እና ለሂሳብ ለመሳሰሉ ዕውቀቶች ግን የማምታታት እና የማደናቀፍ ችግር ይፈጥራል። ስለሆነም ከዘመናዊ ሥነ አምክንዮ አንጻር፣ ተቃርኖ ማለት [[መጣረስ]] ማለትን ይወክላል። በሌላ አነጋገር፣ የአንድ ነገር ተቃራኒ፣ ''ያ ነገር ያልሆነ'' የሚል ትርጓሜን ይይዛል። ስለሆነ የድመት ተቃራኒ፣ ድመት ያልሆነ ነው ማለት ነው። በዚህ አስተሳሰብ፣ ድንጋይ ድመት ስላልሆነ፣ አይጥ ብቻ ሳይሆን ድንጋይም የድመት ተቃራኒ ነው ይባላል። የሙቅ ተቃራኒ ሙቅ ያልሆነ ስለሆነ፣ ለምሳሌ ሰማያዊ ቀለም ሙቅ ስላልሆነ ሰማያዊ የሙቅ ተቃራኒ ነው ይባላል።
|