ከ«አበባ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumb|የተለያዩ አበቦች '''አበባ''' በክንንብ ዘር (አባቢ) አትክልት ላይ የ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Flower poster 2.jpg|300px|thumb|የተለያዩ አበቦች]]
'''አበባ''' በ[[ክንንብ ዘር]] (አባቢ) [[አትክልት]] ላይ የሚበቅል [[ወሲብ|ወሲባዊ]] ክፍል ነው። የአበባ ዱቄት ወይም በናኝ ወንዴ ዘር ነው። ብናኙም የአበባውን [[እንቁል እጢ]] ካገኘ በኋላ፣ [[ፍሬ]]ን ያፈራል። ያበባው ቅጠሎች ብዙ ጊዜ ደማቅ ናቸው፣ ይህም ለሰዎች ደስታ ብቻ ሳይሆን ብናኙን ለማዛወር የ[[ሦስት አጽቄ]]ንና የሌሎችን እንስሳት ትኩረት ይስባሉ። በበርካታ ክንንብ ዘር ዝርዮች መሃል ብዙ አበቦች አንድላይ በአንዱ አገዳ ሲኖሩ [[ህብረ አበባ]] ይባላል።
 
የኢትዮጵያ ኣበባ Calla Lily ነው።
 
{{መዋቅር}}