ከ«ፖቶማክ ወንዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ፖቶማክ ወንዝ''' በምስራቅ [[ሰሜን አሜሪካ]] የሚገኝ [[ወንዝ]] ነው። ይህ ወንዝ የ[[ዋሽንግተን ዲሲ]]፣ [[ቨርጂኒያ]]፣ [[ዌስት ቨርጂኒያ]] እና [[ሜሪላንድ]] ክፍለ ሃገሮችን ድንብር በከፊል ይወስናል። ፖቶማክ ከሁለት ክፍሎች ፈልቆ በመፍሰስ ዌስት ቨርጂኒያ ውስጥ ከተገናኘ በኋላ 665 ኪሎ ሜትር ተጉዞ [[ቼሰፒክ ቤይ]] እተባለ ቦታ ሰምጦ ይቀራል። በወንዙ ዙሪያ ወደ ፭ ሚሊዮን የሚጠጋ ሰው ኑሮውን መስርቶ ይገኛል።
 
የቀድሞ ስሙ «ፓቶሞወክ ወንዝ» ነበረ።
 
[[መደብ: ቨርጂኒያ]]
[[መደብ:ሜሪላንድ]]
[[መደብ:ዌስት ቨርጂኒያ]]
[[መደብ:ዋሺንግተን ዲሲ]]
[[መደብ:ወንዞች]]