ከ«ካምቦዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 28፦
==ስያሜ==
 
ስሙ '''ካምቦዲያ''' ረጅም ታሪክ አለው። በድሮ የ[[ካምቦጅ]] ብሔር ከ[[ሕንድ]] [[አርያኖች]] ወገኖች አንዱ ሲሆን ቅርንጫፎች እስከ ደቡብ-ምሥራቅ እስያ ድረስ ግዛታቸውን አደረሱ። ይህም የነገድ ስም የደረሰ ከጥንታዊው [[ፋርስ]] ንጉሥ [[ካምቦሲስ]] እንደ ተሰጠ ተብሏል።