ከ«የሮሜ መንግሥት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦
 
'''የሮሜ መንግሥት''' በታሪክ ኃይለኛና ታላቅ መንግሥት ነበር። ከ750 ዓክልበ. እስከ [[476 እ.ኤ.አ.]] በምዕራብ [[ኦዶዋከር]] እስካሻረው ድረስ ቆየ። በምሥራቅ ግን ተከታዩ [[ቢዛንታይን መንግሥት]] እስከ [[1453 እ.ኤ.አ.]] ድረስ ቆየ።
 
በ[[አፈ ታሪክ]] ዘንድ፣ መጀመርያው የሮሜ መንግሥት በ[[ሮማ]] ከተማ በ750 ዓክልበ. በ[[ተኩላ]] ጉዲፈቻ በታደጉት ወንድማማች በ[[ሮሙሉስ]]ና ሬሙስ ተመሠረተ።
 
እስከ [[35 ዓክልበ.]] ድረስ የሮሜ መንግሥት በይፋ [[ሬፑብሊክ]] ሲሆን በ35 ዓክልበ. [[አውግስጦስ ቄሳር]] መጀመርያ ንጉሠ ነገሥት ሆነ።