ከ«የሲና ልሳነ ምድር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Greatrift.jpg|400px|thumb|left|የሲና ልሳነ ምድር ከጠፈር ታይቶ]]
'''የሲና ልሳነ ምድር''' በ[[ግብጽ]] የሚገኝ ሲሆን የ[[እስያ]] አሕጉር ክፍል ይቆጠራል። ከ[[አፍሪካ]]ና ከእስያ መካከል የሚሆን የመሬት ድልድይ ነው፣ እንዲሁም ከ[[ሜዲቴራኔያን ባህር]]ና ከ[[ቀይ ባህር]] መካከል ነው። እነዚህም ባህሮች በ[[ስዌዝ ቦይ]] ይቀጣጠላሉ።
[[ስዕል:Gulf of Suez from orbit 2007.JPG|450px|thumb|የሲና ልሳነ ምድር ከምሥራቁ ታስይቶ]]
 
የ[[ጥንታዊ ግብጽ]] ፈርዖኖች ከ[[1ኛው ስርወ መንግሥት]] ጀምሮ ወደ ሲና ለ[[ማዕድን]] በተለይም ለ[[በሉር]] ለማግኘት ጉዞዎች ያካሂዱ ነበር። በልሳነ ምድሩም የሚገኘው [[ደብረ ሲና]] በ[[መጽሐፈ ሄኖክ]] ይጠቀሳል፣ እንዲሁም በ[[ኦሪት]] መሠረት [[ሙሴ]] [[ሕገ ሙሴ]]ን የተሰጠበት ቅዱስ ቦታ ነው።