ከ«ኢንተርስላቪክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል: Flag of Interslavic.svg|የኢንተርስላቪክ ባንዲራ|thumbnail|150px|right]]
[[ስዕል:Jan van steenbergen.jpg|thumb|right|150px|ያን ቫን ስቴንበርገን፣ የኢንተርስላቪክ ፈጣሪ]]
'''ኢንተርስላቪክ (Interslavic)''' ወይም '''መድዡስሎቭያንስኪ (MedžuslovjanskiMedžuslovjansky)''' የ[[ስላቪክ ቋንቋ|ስላቪክ]] [[ሰው ሠራሽ ቋንቋ]] ነው። የተፈጠረው በ፲፱፻፺፰ (1998) ዓ.ም. በኦንድረይ ረችኒክ፣ ጋብሪዬል ስቮቦዳ፣ ያን ቫን ስቴንበርገንና ኢጎር ፖልያኮቭ ነበር። በመጀመርያው ስሙ «ስሎቭያንስኪ» (Slovianski) ነበር። የቋንቋው ስም ከስላቭኛ ቃላት «መድዡ» (መካከል) እና «ስሎቭያንስኪ» (ስላቭኛ) ደርሷል። ዛሬ ከ፭፻ እስከ ፳፻ ሰዎች ይችሉታል።
 
ቋንቋው በጣም ቀላል ነው። ቃላቱ ከስላቪክ ቋንቋዎች ብቻ የተመሠረተ ነው። የሚጻፈው በላቲንና ቂርሎስ ፊደል ነው።