ከ«ሶፊያ ሮታሩ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
fix homoglyphs: convert Latin characters in Соф[i]я to Cyrillic
መስመር፡ 1፦
'''ሶፊያ ሮታሩ''' ([[ሞልዶቭኛ]]፦ Sofia Mihailovna Rotaru-Evdokimenko /ሶፊያ ሚሃይሎቭና ሮታሩ-ኤቭዶኪመንኮ/ ፤ [[ዩክራይንኛ]]፦ СофiяСофія Ротару) [[ሩስያ|ሩሳዊት]]፣ [[ኡክራይን|ኡክራይናዊት]]፣ [[ሞልዶቫ]]ዊት እና ቀድሞ [[ሶቭየት]] ዘፋኝ፣ ሙዚቀኛ፣ ጭፍረኛ፣ ተዋናይና ደራሲ ነች። ስለ ድምጿና በምሥራቅ [[አውሮፓ]] በተለይ ትታወቃለች።
 
በዜና ማሰራጫ በኩል «የዘመናዊ ሙዚቃ ንግሥት» ተብላ ተሰይማለች<ref>[http://rus.postimees.ee/100807/glavnaja/estonija/20654.php The Pop Queen celebrated her 60th Anniversary as a queen should | work]</ref>። በ[[1986 እ.ኤ.አ.]] ስመ ጥሩ ማእረግ «የሶቭየት ህብረት ሕዝብ ዛፋኝ» የተቀበለች መጀመርያ ዘመናዊ ሴት ዘፋኝ ሆነች፤ በ[[2000 እ.ኤ.አ.]] ደግሞ የ20ኛው ክለ ዘመን ዘፋኝ ተባለች።