ከ«ሠርጣን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumb|የባሕር ሸርጣን '''ሠርጣን''' ወይም '''ሸርጣን''' በባሕር ወይም በየብስ...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 3፦
 
በ[[ሸርጥ ዓሣ]] ክፍለመደብ ውስጥ 93 አስተኔዎችና 6,793 ዝርዮች አሉዋቸው። ከነዚህ 850 ያህል ዝርዮች በየብስ ይኖራሉ።
 
[[ባሕታዊ ሠርጣን]] የተባለው አስተኔ የራሱን ዛጎል ስለሌለው በማናቸውም ወና ባዶ ዛጎል ውስጥ ይኖራሉ፤ ይህም ባይገኝም በቆሻሻ ውስጥ ይኖራሉ።
 
በብዙ አገሮች የሠርጣን ስጋ ይበላል፤ በ[[ሕገ ሙሴ]] ይከለክላልና በተለይ በ[[አይሁድና]] እንዲሁም በ[[ሺዓ እስልምና]] የማይበላ እንስሳ ነው።