ከ«ቻርሊ ቻፕሊን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:Q882 ስላሉ ተዛውረዋል።
https://en.wikipedia.org/wiki/Charlie_Chaplin
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Charlie Chaplin.jpg|thumb|right|ቻርሊ ቻፕሊን የ"ትራምፕ" አልባሳቱን እንዳረገ.]]
 
'''ሰር ቻርልስ ስፔንሰር "ቻርሊ" ቻፕሊን ''' ([[፲፰፻፹]] – [[፲፱፻፷፱]]) የነበር ታዋቂ የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] አገር የፊልም ተዋናይ፣ እና አቀናባሪ ነበር። ቻርሊ ቻፕሊን በተለይ ታዋቂ የነበረው ከ[[አንደኛው የዓለም ጦርነት]] በፊት፣ ፊሞች ያለ ድምጽ በሚሰሩበት ዘመን ነብር።ነበር።
 
ቻርሊ ከ፭ ዓመቱ ጀምሮ ለሚቀጥሉት ፸ ዓመታት በተዋናይነት አገልግሏል። በነዚህ ዘመናት በጣም ታዋቂነትን ያገኘው "ትራምፕ" የሚለውን ገጸ ባህርይ ተላብሶ የተሳተፈባቸው ፍሊሞቹ ናቸው። "ትራምፕ" እሚታወቀው በጥሩ ምግባሩ እና ኮት፣ ሰፋፊ ሱሪዎች፣ ረጅም ጫማዎች እና ጥቁር ኮፊያ በማድረጉ ነው።
 
'''ሰር ቻርልስ ስፔንሰር "ቻርሊ" ቻፕሊን '''የልጅነት ጊዜው እጅግ ከባድና ፈተና የበዛበት ነበር። ባልቴትና በሽተኛ(የጭንቅላት እጥ) የሆነችውን እናቱን የማስታመም ኃላፊነት በጫንቃው ላይ ነበረና።
 
== የቻርሊ ቻፕሊን ፊልሞች ዝርዝር ==
* 1914: Making a Living