ከ«ካሮሉስ ማግኑስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ስዕል:Frankenreich 768-811.jpg|400px|thumb|ካሮሉስ የወረሰው (ሰማያዊ) እና የጨመረው (ቀይ) ግዛት፤ ጥገኛ ግዛቶች...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Frankenreich 768-811.jpg|400px|thumb|ካሮሉስ የወረሰው (ሰማያዊ) እና የጨመረው (ቀይ) ግዛት፤ ጥገኛ ግዛቶች ብጫ ናቸው።]]
[[ስዕል:Charlemagne denier Mayence 812 814.jpg|300px|thumb|left|የካሮሉስ መሐለቅ 804 ዓም]]
'''ካሮሉስ ማግኑስ''' ('''ታላቅ ካርል''' ወይም እንደ ዘመናዊ [[ፈረንሳይኛ]] '''ሻርልማኝ''') ከ[[761]] እስከ [[806]] ዓም. ድረስ የ[[ፍራንኮች]] ንጉሥ ነበረ። በተጨማሪ ከ[[766]] ዓም ጀምሮ የ[[ሎምባርዶች]] ንጉሥ፣ ከ[[793]] ዓም የ[[«ቅዱስ ሮማዊ መንግሥት»]] መጀመርያው ቄሣር ሆነ።
 
እስከ [[777]] ዓም ድረስ በ[[ጥምቀት ሥርዓት]] ወደ [[ክርስትና]] የገቡት በጠቅላላ በፈቃደኝነትና በሰላም ነበር። በ777 ዓም ግን ካሮሉስ የ[[ሳክሶኖች]] ብሔር (በ[[ጀርመን]] የቀሩትን ሕዝብ) በግድና በዛቻ አስጠመቁዋቸው። እምቢ አንጠምቅም ከሚሉት አረመኔዎች ሳክሶኖች ብዙ ሺህ አስገደለ።