ከ«መርየም የእየሱስ (አ.ሰ) እናት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Bot-assisted disambiguation: ገብርኤል - Changed link(s) to ገብርኤል (መልዐክ)
መስመር፡ 27፦
===የመርየም ብስራት===
[[File:MaryLineage.JPG|ቤተ መቅደስ|200px|መርየም ከአያትዋ ቤት ተመልሳ ወደሌላ ቦታ ስትሄድ.]]
በድንግልናዋ መርየም የተወለደዉ እየሱስ በስልማና በጣም አስፈላጊ ነዉ. ይሀዉም ከአልላህ ተአምራቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ. የ እየሱስ አወላለድ በመጀመርያ የተጠቀሰዉበ ሱራ መርየም ቁጥር ፳ (ሃያ) ላይ ነዉ መርየም ለ[[ገብርኤል (መልዐክ)|ገብርኤል]] ቅዱስ መንፈስ በ(ኢስላም)[[ጂብሪል]] መጥቶ ለገን ትወልጃሽ ሲላት ያለ ወንድ እንዴት ስትል የጠየቀችዉ (19:19) ፦ እኔ ንጹሕን ልጅ ለአንቺ ልሰጥሽ፣ የጌታሽ መልክተኛ ነኝ አላት። (19:20) (በጋብቻ) ሰዉ ያልነካኝ ኾኜ፣ አመንዝራም ሳልኾን ለኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል! አለች። (19:21) ፦ አላት (ነገሩ) እንደዚህሽ ነው ፤ ጌታሽ ፦ እርሱ በእኔ ላይ ገር ነው፤ ለሰዎችም ታምር፣ ከኛም ችሮታ ልናደርገው (ይህንን ሠራን) የተፈረደም ነገር ነዉ አለ፤ (ነፋባትም)። (19:22) ወዲያዉኑም አረገዘችዉ፤ በርሱም (በሆድዋ ይዛዉ) ወደ ሩቅ ስፍራ ገለል አለች። (19:23) ምጡም ወደ ዘንባባይቱ ግንድ አስጠጋት፣ ዋ ምኞቴ! ምነው ከዚህ በፊት በሞትኩ፣ ተረስቼም የቀረሁ በኾንኩ፤ አለች። [[ቅዱስ ቁርአን|፩፱ አስራ ዘጠኝ|ከአስራ ዘጠኝ እስከ ሃያ አምስት ፩፱-፪፭]] ነገር ገን መርየም በቸገር ላይ ሁና ይሀን ብትልም ለዚህ እድልዋ ገን አልላህን አመስግናለች.
[[File:Maryam.jpg|ቤተ መቅደስ|left|160px|ድንግልዋ መርየም ምጡ ወደ ዘንባባዉ ዛፍ ስያስጠጋት ከቁርአን እንደተጠቀሰዉ.]]