ከ«የብርሃናት ክፍለ ዘመን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Bot-assisted disambiguation: ግሪክ - Changed link(s) to ግሪክ (አገር)
 
መስመር፡ 1፦
'''የብርሃናት ክፍለ ዘመን''' ([[ፈረንሳይኛ]]፦ le Siècle des Lumières /ለ ሲዬክል ዴ ሉምዬር/፣ [[ጀርመንኛ]]፦ Aufklärung /አውፍክላሩንግ/ «ማብራራት»፣ [[እንግሊዝኛ]]፦ Enlightenment /እንላይተንመንት/ «ማብራራት») በተለይ በ[[18ኛው ክፍለ ዘመን]] የተከሠተው፣ ከ[[17ኛው ክፍለ ዘመን]] «[[ሳይንሳዊ አብዮት]]» የተከተለ የ[[ዘመናዊ ፍልስፍና]] እንቅስቃሴ ነበረ። «የ[[ፍልስፍና]] ክፍለ ዘመን» ወይም «የምክንያት ዘመን» ተብሏል።
 
እንቅስቃሴው የተጀመረው በ[[ፈረንሳይ]] ሲሆን፣ በተለምዶ ከ[[1707]] እስከ [[1781]] ዓም ድረስ እንደ ቆየ ይቆጥሩታል። ከፈረንሳይ የ«ማብራራት» ሀሣቦች በተለይ ወደ [[እስፓንያ]]፣ [[ጀርመን]]፣ [[ፖላንድ]]፣ [[ሩስያ]]፣ [[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]]፣ [[ስኮትላንድ]]ና [[አሜሪካ]] ተስፋፉ። በሌሎች አገራት ግን ለምሳሌ በ[[እንግላንድ]] ወይም በ[[ጣልያን]]፣ «ማብራራቱ» አነስተኛ ሚና አጫወተ።
 
በዚህ ወቅት ዘመናዊ ከነበሩት ሃሣቦች መሃል፦