ከ«ኦሪት ዘፍጥረት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Bot-assisted disambiguation: አባይ - Changed link(s) to አባይ ወንዝ (ናይል)
መስመር፡ 6፦
* [[የኖኅ ልጆች]]፣ [[የባቢሎን ግንብ]]
* ከዚህ ጥቂት ክፍለዘመናት በኋላ [[አብርሃም]] ከ[[አረመኔ]]ነት ወደ [[እግዚአብሔር]] ዞረ።
* ስለ [[ሰዶም]]፣ [[እስማኤል]] [[ይስሐቅ]]፣ [[ያዕቆብ]]ና ልጆቹ ይተርካል፣ በመጽሐፉ መጨረሻ [[ዕብራውያን]] በጌሤም (ስሜን ወይም ላይኛ [[ግብጽ]] በ[[አባይ ወንዝ (ናይል)|አባይ]] ወንዛፍ ዙሪያ) ይገኛሉ።
 
በልማድ መሠረት፣ እንደ ሌሎቹ የኦሪት መጻሕፍት፣ የመጽሐፉ ደራሲ ወይም አቀነባባሪ [[ሙሴ]] እንደ ነበር ይባላል። እንዲሁም ሌላው መጽሐፍ፣ [[መጽሐፈ ኩፋሌ]] ስለነዚህ ታሪኮችና ዘመኖች ሲተርክ፣ መላዕክት ለሙሴ በ[[ደብረ ሲና]] በቀጥታ እንዳቀረቡት ይላሉ። በኦሪት ዘፍጥረት ውስጥ ካለው መረጃ፣ ግማሹ ያህል ከኩፋሌ ውስጥ ደግሞ ይገኛል። በዘፍጥረት ውስጥ ሌላው ግማሽ ካልታወቁት ምንጮች ወይም ጥንታዊ ልማዶች ሊሆኑ ይቻላል።