ከ«አቡነ የማታ ጎህ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 18፦
}}
 
'''አቡነ የማታ ጉህይምዓታ''' ከአለት የተፈለፈለ ቤተክርስቲያን ሲሆን እንደ [[ደብረ ማርያም ቆረቆር]] ቤተክርስቲያን ሁሉ በ[[ሐውዜን (ወረዳ)|ሐውዜን ወረዳ]]፣ [[ምጋብ]] አካባቢ ይገኛል። አቡነ የማታ ጉህ ከከባብዊ ወለል 200 ሜትር በላይ ከተራራ ላይ የተፈለፈለ ቤተክርስቲያን ነው። ወደ ቤተክርስቲያኑ መውጫው መንገድ የእጅ እና የእግር ማስቀመጫዎችን በመወጣጣት ብቻ ነው። በውስጡ፣ ከ15ኛው ክፍለ ዘመን እሚመነጩ ጉልህ ምስሎች እንዳሉ ፊሊፕ ብሪግስ መዝግቦት ይገኛል<ref>Briggs, Phililp, ''Ethiopia: The Bradt Travel Guide'', 6th ed, Connecticut 2012 (pp 282)</ref>።
 
[[አቡነ የማታ]] ከመካከለኛው ምስራቅ ወደ ኢትዮጵያ ቀደምት ከገቡት [[ዘጠኙ ቅዱሳን]] አንዱ ናቸው።