ከ«ሥነ-ፍጥረት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit
መስመር፡ 154፦
ጨረቃና ከዋክብት የተፈጠሩት ከነፋስና ከውኃ ነው፡፡ ከነፋስ በመፈጠራቸው ይሄዳሉ፣ ከውኃ እንደመፈጠራቸው ደግሞ ይቀዘቅዛሉ፡፡
እነዚህንም ለዕለታት ለሳምንታት ለወራት ለአመታትና ለክፍለ ዘመናት መታወቂያ መለያ እንዲሆኑ ፈጥሮአቸዋል /ኩፋ.2፣13-14/፡፡
የዚህ እለት ፍጥረታት ለምስጢረ [[ትንሳኤ ሙታን]] ምሳሌ እንጠቀምባቸዋለን፡፡
 
===የሐሙስ /የአምሰተኛ ቀን/ ፍጥረት===