ከ«ፐሪብሰን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 14፦
 
ያም ሆነ ይህ በግብጽኛ መጀመርያው የምናውቀው ሙሉ አረፍተ-ነገር በፐሪብሰን መቃብር ተገኝቷል። «ወርቃማው (ጣኦቱ ሴት) ለልጁ ፐሪብሰን፣ ለላይኛና ታችኛ ግብጽ ንጉስ፣ ሁለቱን ግዛቶች አስረክቧል» ይላል።
 
ባብዛኛው እንደሚታሠብ፣ የፐሪብሰን ተከታይ ሔሩ-ኻሰኸም ሲሆን እሱ ደግሞ ስሙን ወደ «ሴት-ሔሩ-[[ኻሰኸምዊ]]» ቀየረው። የሴትና ሔሩ ስያሜዎች አንድላይ የታዩበት ፈርዖን ስም ይህ ብቻ ነበር። «-ዊ» የሚለውም ክፍለ-ቃል «ሁለቱ (አገራት)» ይወክላል፤ ከብሔራዊ ጦርነቱ ቀጥሎ ሁለቱን ወገኖች እንዳዋሐደ ይታስባል። ከርሱም በኋላ የሴት ወገን ስም በፈርዖን አርዕስት ላይ በጥንታዊው መንሥት እንደገና አልታየም ነበር፤ ወደ ሔሩ ስያሜዎች ብቻ ተመለሱ።
 
[[መደብ:የቀድሞ ዘመን ፈርዖኖች]]