ከ«ሥነ-ፍጥረት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit
መስመር፡ 133፦
===የሰኞ /ሁለተኛው ቀን/ ስነ ፍጥረት===
ሰኞ ማለት ሰኑይ ከሚለው የግእዝ ቃል የመጣ ሲሆን በሁለተኛው ቀን እግዚአብሔር ከምድር እስከ ብሩህ ሰማይ ሞልቶ የነበረውን ውኃ ወደ ላይና ወደ ታች ከፈለ፡፡ በመካከሉም ጠፈርን አደረገ፡፡ ጠፈርንም ሰማይ ብሎ ጠራው፡፡ ከጠፈር በላይ የተቀረውም ውኃ [[ሐኖስ]] ይባላል፡፡ ዘፍ.1፣6-8 ኩፋ.2፣9
የጠፈር ጥቅም፦
*ለ[[ፀሐይ]]፣ ለ[[ከዋክብት]]ና ለ[[ጨረቃ]] መመላለሻ ማኀደር ይሆን ዘንድ
*ከፀሐይ ከጨረቃና ከክዋክብት የሚወጠው ብርሃን ጉብብ ባለ ቅርጽ ወደላይ ሳይነዛ ወስኖ ገትቶ እንዲይዝ