ከ«ጦርነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ጦርነት''' ግዛቶች ወይም ኅብረተሠቦች በመሣሪያዎች ሲታገሉ ነው። በጦርነት ጊዜ ሥራዊቶቹ ብዙ ግፍ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ጦርነት''' ግዛቶች ወይም ኅብረተሠቦች በመሣሪያዎች ሲታገሉ ነው። በጦርነት ጊዜ ሥራዊቶቹ ብዙ ግፍና መግደል ሊያድርጉ ይቻላል። በ[[ጥንታዊ ግብጽ]] [[ጥንታዊ መንግሥት]] 3125-2763 ዓክልበ. ግድም የ[[ሔሩ]] ወገን (የ[[ፈርዖኖች]] ወገን) ብዙ ጊዜ ጦርነት በአካባቢያቸው ሕዝቦች እንዳደረጉ ይታወቃል። በኋላ በ[[መስጶጦምያመስጴጦምያ]] ታሪክ [[ኤላም]]ና [[ኪሽ]] የተባሉት ጥንታዊ አገራት እርስ በርስ ጦርነት ጀመሩ (2384 ዓክልበ.)። በትንሽ ጊዜ ላይ ጦርነቶች በ[[ቻይና]]፣ በ[[አፍሪቃ]]ና በ[[አውሮፓ]] በየትም ተከሰቱ። ከዚያ ወዲህ ምንጊዜም በዓለም ላይ አንዳንድ ጦርነቶች በአንዳንድ አገራት ሊገኙ ይቻላል፤ በአንድም አገር ጦርነት በማይገኝበት ጊዜ ወይም ከተጨረሰ በኋላ [[ሰላም]] ይባላል።
 
{{መዋቅር}}