ከ«በራብሪት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «350px|thumb|የኮሎራዶ የድንች ጥንዚዛ '''በራብሪት''' በጣም ሰፊ የሆነ የሦስት...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Colorado potato beetle.jpg|350px|thumb|የኮሎራዶ የድንች ጥንዚዛ]]
'''በራብሪት''' በጣም ሰፊ የሆነ የ[[ሦስት አጽቄ]] ክፍለመደብ ነው። ብዙ አይነቶች '''[[ጥንዚዛ]]''' ይባላሉ። 400,000 ያህል የተላያዩ ዝርዮች ሲኖሩ ከሌሎች ሦስት አጽቄ ዝርዮች ቁጥር ይልቅ እጅግ ይበዛሉ። የ[[ሥነ ሕይወት]] ሊቅ [[ጆን ሃልደይን]] እንዳለው፣ «ከዝርዮቹ ብዛት የተነሣ፣ ፈጣሪው ስለ በራብሪት ልዩ የሆነ መውደድ እንዳለው ይመስላል።» [[የማርያም ፈረስ]] ወይም የማርያም ጥንዚዛ የሚትባል ደግሞ በዚህ ክፍለመደብ ትቆጠራለች።
 
{{መዋቅር}}