ከ«ማሽ (የቴሌቪዥን ትርዒት)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:MASH TV Cast 1972.jpg|280px|thumb|ዋና ተዋንያን በ1964 ዓ.ም.]]
'''ማሽ''' ከ[[1964]] ዓም ጀምሮ እስከ [[1975]] ዓም ድረስ በ[[አሜሪካ]] [[ተሌቪዥንቴሌቪዥን]] ላይ የታየ አስቂኝ ተከታታይ ፊልም ነበረ። በትርዒቱ ጊዜውና ሥፍራው በ[[ኮርያ ጦርነት]] (1942-1945) ውስጥ እየሆነ የ[[አሜሪካ]] ሥራዊት [[ሕክምና]] ክፍል ያሳያል። የኮርያ ጦርነት እራሱ ለ፫ አመት ብቻ ሲፈጅ፣ ትርዒቱ በጣም ስለ ተወደደ በቴሌቪዥን ላይ ለአስራ አንድ አመታት ቆየ። አርእስቱም በ[[እንግሊዝኛ]] M*A*S*H* ወይም ''ሞባይል አርሚ ሰርጂካል ሆስፒታል'' (ተንቀሳቃሽ ሥራዊት ቀዶጥገና ሀኪምቤት) ነው።
 
{{መዋቅር}}