ከ«ቴሌቪዥን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link FA template (handled by wikidata)
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:HdSamsung tvLE26R41BD samsungand LE26R41BDYamada DVD player 20030624.jpg|right|thumb|320px|ቴሌቪዥን]]
'''ቴሌቪዥን''' የስዕል እና ድምጽ ምልክቶችን ከማሰራጫ የሚቀበል የመገናኛ ዘዴ ነው። «ቴሌ-» የሚለው ክፍል በ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] «ሩቅ» ማለት ቢሆን «-ቪዥን» ደግሞ ከ[[ሮማይስጥ]] ''visio'' /ዊዚዮ/ «ማየት» («ትርዒት») ተወስዷል። በአጠቃላይ '''ቴሌቪዥን''' ማለት ተንቀሳቃሽ ምስልን (ብዙ ጊዜ ከድምፅ ጋር) ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማስተላለፍ የሚረዳ የ[[መልዕክት ማስራጫ]] መንገድ ነው። ይህ ከሆነ ዘንዳ '''ቴሌቪዥን''' ምስል መቅጃውንም ሆነ ምስል መቀበያውን መሳሪያ ሁሉ ያጠቃልላል ግን በተለምዶ ቴሌቪዥን የምንለው ምስል መቀበያውን ብቻ ነው።