ከ«ኒዌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ፋይሉ «Niue_National_Anthem.ogg» ከCommons ምንጭ በGreen Giant ዕጅ ጠፍቷል! ምክንያቱም፦ per c:Commons:Deletion requests/Files uploaded by Komi3645
No edit summary
 
መስመር፡ 19፦
}}
'''ኒዌ''' Niue በ[[ፓሲፊክ ውቅያኖስ]] የሚገኝ የ[[ኒው ዚላንድ]] ራስ-ገዥ ደሴት አገር ነው።
 
ደሴቱ መጀመርያ በ[[ኢንግላንድ]] ተጓዥ [[ጄምስ ኩክ]] በ[[1766]] ዓም ተዘገበ። የ[[ክርስትና]] ሰባኪዎች ከ[[1838]] ዓም ጀምሮ ደርሰው የኗሪዎቹ ብዛት የክርስትና ምዕመናን ሆነዋል። መጀመርያው ክርስቲያን ንጉሥ ቱዊ-ቶጋ ከ1867-1879 ነገሠ።
 
በ[[1881]] ዓም የ[[ፈረንሳይ]] ቅኝ አገር እንዳይሆኑ ፈርተው በራሳቸው ልመና በ[[ዩናይትድ ኪንግደም]] ጥብቅና ሥር ገቡ፤ በ1893 ዓም ጥብቅናው ወደ ኒው ዚላንድ ተዛውሮ እስካሁን ድረስ ከኒው ዚላንድ ጋር ተባባሪነት አላቸው። ሕዝቡ ግን ምንጊዜም በተግባር ራስ ገዥ ሆነዋል።
 
ይፋዊ ቋንቋዎች [[እንግሊዝኛ]] እና [[ኒዌኛ]] ናቸው፤ ብዙዎቹም ኒዌኛ ይናገራሉ። ደሴቱም 14 መንደሮች አሉበት።
 
ትንሽ [[ኮኮነት]]፣ [[ማር]]፣ [[ፓፓያ]]፣ ወዘተ. ለአለም ገበያ ይመረታሉ። የእጅ ሥራዎች፣ ፣ የ[[ቴምብር]]፣ የእግር-ኳስ መፈብረክ፣ የ[[ቱሪስም]] ኢንዱስትሪዎች አሉ።
 
ዛሬ የኒዌ ኗሪዎች ሁሉ (1600 ያህል) [[ኢንተርኔት]] አላቸው። [[ራግቢ]] ከሁሉ የሚወድ እስፖርት ጨዋታ ነው። ባህላዊ ጭፈራዎች አሉ።
 
ብዙዎቹም በ[[ግብርና]] ሥራ ሲገኙ፣ ለራሳቸው አበሳሰል [[ካሳቫ]]፣ [[ጎደሬ]]፣ [[ዳቦ ፍሬ]]፣ [[ሙዝ]]፣ ፓፓያ፣ ኮኮነት፣ [[ኮቴሃሬ]] ይመርታሉ። በዋናነት የሚበላው [[አሣ]] ነው፣ እንዲሁም [[ሠርጣን]]ና [[አሳማ]] ይበላሉ። በምግብ አሠራሮቹ መካከል፣ «ናኔ ፒያ» ከ[[ፖሊኔዥያ አሮውሩት]]ና ከ[[ኮኮነት]] የሚሠራ አጥሚት ነው።
 
{{በኦሺያኒያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ኒዌ» የተወሰደ