ከ«ቤኒን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 35፦
 
ቤኒን ወደ ውጭ የሚልከው ዋንኛ ምርት [[ጥጥ]] ሲሆን ከዚህ በላይ [[ካሸው ለውዝ]] (Anacardium occidentale)፣ [[ኮኮነት]]፣ [[ዓሳ]]፣ [[እንጨት]] ወደ ውጭ ይላካሉ።
 
በደቡብ ቤኒን ባሕላዊ አበሳሰል፣ በተለይ የ[[በቆሎ]] [[ዳቦ]] በ[[ኦቾሎኒ]] ወጥ ወይም በ[[ቲማቲም]] ወጥ ይጠቀማል። [[አሳ]]ና [[ዶሮ]] ከሁሉ ተራ ሥጋዎች ናቸው፣ [[በሬ]፣ [[ፍየል]]ና [[የጫካ አይጥ]] ደግሞ ይበላሉ። በስሜን ቤኒን ባሕላዊ አበሳሰል፣ በተለይ [[ኮቶሃሬ]] በበቆሎው ፈንታ ይጠቀማል። ቤሬ ወይም [[አሳማ]] በጥብስ ወይም በወጣወጥ፣ [[ፎርማጆ]]፣ [[ኩስኩስ]]፣ [[ሩዝ]]፣ [[ቦሎቄ]]፣ [[ፍራፍሬ]] በሰፊው ይጠቀማሉ።
 
[[እግር ኳስ]] ከሁሉ የሚወድ እስፖርት ሲሆን፣ በቅርብ ጊዜ ውስጥ [[ቤስቦል]] ወደ ቤኒን ገብቷል።
 
== ማጣቀሻ ==