ከ«ኬንያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 35፦
በኦገስት 2010 እ.ኤ.አ. በተካሄደ ውሳኔ ሕዝብ (referendum) መሠረት ከብሪታንያ የተወረሰው ሕገ መንግሥት በአዲስ ሕገ መንግሥት ተለውጧል። በአሁኑ ጊዜ ኬንያ በ፵፯ ካውንቲዎች (የአስተዳደር ክፍሎች) ተዋቅራለች። እነዚህ ካውንቲዎች በሕዝብ በተመረጡ ሰዎች የሚስተዳደሩ ሲሆን በናይሮቢ ከሚገኘው ማዕከላዊ መንግሥት በነፃነት ይንቀሳቀሳሉ።
 
የኬንያ ዋና ከተማ እና ትልቋ ከተማ [[ናይሮቢ]] ናት። የኬንያ ኢኮኖሚ በምሥራቅና መካከለኛው አፍሪቃ በ[[ጂ.ዲ.ፒ.]] (GDP) ትልቁ ነው። [[ግብርና]] በአገሪቱ ትልቅ የሥራ ዘርፍ ሲሆን ከኤክስፖርቶች መካከል ሻይ፣[[ሻይ]]፣ [[ቡና]] እና ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ አበባዎች[[አበባ]]ዎች ይገኛሉ። እንዲሁም [[ቱሪስም]]ና [[ፔትሮሊየም]] አቢይ ዘርፎች ናቸው።
 
{{በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}