ከ«ሃይቲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 26፦
 
'''ሃይቲ''' በ[[ካሪቢያን ባሕር]] ውስጥ [[ሂስፓንዮላ]] በተባለ ደሴት ላይ የሚገኝ አገር ነው። ዋን ከተማው [[ፖርቶፕሪንስ]] ሲሆን መደበኛ ቋንቋዎች [[ፈረንሳይኛ]] እና [[የሃይቲ ክሬዮል]] ናቸው።
 
ሃይቲ በ[[ግብርና]] ፍሬያማ አገር ሆናለች፣ ለአለም የምታቀርባቸው ዋና ምርቶች በተለይ [[ቡና]]፣ [[ማንጎ]]፣ [[ካካው]]፣ [[ሙዝ]] ናቸው። የልብስ ፋብሪካ ኢንዱስትሪ ሰፊ ስለ ሆነ ካናቲራ፣ ሹራብ ወዘተ. ወደ ውጭ አገር ይላካል። እንዲሁም የ[[ማዕድን]] ኢንዱስትሪ በተለይ [[መዳብ]]ና [[ወርቅ]] ትልቅ ነው። ሌሎችም ታናናሽ ኢንዱስትሪዎች አሉ።
 
{{በሰሜን አሜሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}