ከ«ቸኮላታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 2፦
'''ቸኮላታ''' ከ[[ካካዎ]] ዛፍ (Theobroma cacao) ዘሮች ውጥ ([[ካካው]]) የተሠራ ጣፋጭ [[ከረሜላ]] አይነት ነው። ብዙ [[ስኳር]] ሳይጨመር ግን የቸኮላታ ጻዕም መራራ ነው።
 
ቸኮላታ መጠጥ እና የካካዎ ዛፍ ከጥንት ጀምሮ በ[[ሜክሲኮ]] ታውቀዋል፤ ስያሜውም «ቸኮላታ» እና በአለሙ ልሳናት የተዛመዱት ቃላት ሁላቸው ከ[[ናዋትል]] ስም «ሾኮላትል» ደርሰዋል። የተቀደሠ መጠጥ እንደ ሆነ ይቆጥሩትም ነበር። ከ1520 ዓም በኋላ የካካው ዘር ወደ [[አውሮፓ]] ገብቶ፣ እዛም በጣም ተወደደ። ዛሬ በመላው አለም አብዛኛው ካካው በ[[ምዕራብ አፍሪካ]] ይመረጣል።ይመረታል።
 
ቸኮላታ ግን ለለማዳ እንስሶች በተለይም ለ[[ድመት]]፣ ለ[[ውሻ]]፣ ለ[[ከብት]] ጤና የሚጎዳ ወይም የሚገድል መርዝ ነው።