ከ«ባኃኢ እምነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

10 bytes added ፣ ከ2 ዓመታት በፊት
→‎ታሪክ: ስዋሰዉን ማስተከከል
(→‎ታሪክ: ስዋሰዉን ማስተከከል)
 
 
[[ስዕል:‘Abdu’l-Bahá portrait.jpg|300px|thumb|left|አብዱል-ባሃ፣ የመስራቹ የባሃኦላህ ልጅ]]
ባሃኦላህ በ[[1884]] ዓም ካረፈ በኋላ፣ ልጁ [[አብዱል-ባሃ]] የባሃይ እምነት እንቅስቃሴ መሪ እስከ [[1914]] ዓም ድረስ ሆነ። በ1914 ዓም የአብዱል-ባሃ ልጅ-ልጅ፣ [[ሾጊ ኤፈንዲ]]፣ እስከ [[1949]] ዓም ድረስ መሪነቱን ወረሰው። በነዚህ ዓመት በባሃኦላህ ተወላጆች መካከል ብዙ ክርክሮችና ችግሮች ነበሩ፤ ብዙዎቹም በአብዱል-ባሃ ወይም በሾጊ ኤፌንዲ ቃል ከእንቅስቃሴው ተወገዙ። በ1949 ዓም ሾጊ ኤፈንዲ ያለ ወራሽ ሲያርፍ፣ የባሃይ መሪዎች ከዚያ ወዲያ ማናቸውም አንድያ ላይኛ መሪ እንዳይኖርባቸው ወሰኑ። ከ[[1955]] ዓም ጀምሮ የባሃይ እምነት ላይኛ ሥልጣን በ[[ሃይፋ]]፣ [[እስራኤል]] የሚገኘው [[የባሃይ እምነት አለም አቀፍ ፍርድ ቤት]] ሆኖአል፣ በብዙ አገራት ውስጥ ብዙ በጎ አድራጎት የሚፈጽም ሰላማዊ ሃይማኖት ሆኖአል። የሾጊ ኤፈንዲ መበሊት [[ሩሒዪህ ኻኑም]] ከባሃይ እምነት አለቆች አንድዋ ሆና [[ኢትዮጵያ]]ንም በ[[1961]] ዓም ስትጎብኝ፣በጎበኘችው በንጉሠጊዜ፣ ንጉሠ ነገሥት በሰላማዊነት ተቀበለች።ተቀበሉአት።
 
==ትምህርቶች==
8,739

edits