ከ«የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

No edit summary
 
 
==ታሪክ==
[[ስዕል:Ulithi-Dancers.jpg|300px|thumb|left|የኗሪዎች ሰላምታ ሥነ ስርአት]]
ዙሪያው ለ1100 እስከ 1600 ዓም ግድም ድረስ [[የሳውደዩር መንግሥት]] ተባለ፤ በዚያም ጊዜ [[ኢሶከለከል]] ለተባለ አሸናፊ እንደ ወደቀ በአፈ ታሪክ ይባላል። የኢሶከለከል ሥርወ መንግሥት እስከ [[1878]] ዓም ድረስ ቆየ፤ ከዚያ በኋላ የ[[እስፓንያ]] ቅኝ ግዛት ሆነ። አውሮጳዊ ተጓዦች ግን ከ[[1522]] ዓም ጀምሮ በመርከብ ይጎበኙ ነበር። የእስፓንያ ቅኝ ግዛት መሆኑ ከ1878 እስከ [[1891]] ዓም ቆየ፣ በ1891 ዓም ለ[[ጀርመን]] መንግሥት ተሸጠ። በ[[1906]] ዓም [[አንደኛው የዓለም ጦርነት]] ሲጀመር [[ጃፓን]] ደሴቶቹን ከጀርመን ያዛቸው፤ በ[[ሁለተኛው የአለም ጦርነት]] ግን በ[[1936]] ዓም [[አሜሪካ]] ከጃፓን ያዛቸው። ከጦርነቱ በኋላ በይፋ የ[[ተመድ]] አደራ ተብሎ በአሜሪካ አስተዳደር ስር እስከ [[1979]] ዓም ድረስ ቆየ።
 
== ማጣቀሻ ==
8,739

edits