ከ«የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
== ማጣቀሻ == {{Reflist}}
No edit summary
መስመር፡ 10፦
|የመንግስት_አይነት = ፌዴራላዊ ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ ዴሞክራሲ
|የመሪዎች_ማዕረግ = <br>[[ፕሬዝዳንት]]<br>[[ምክትል ፕሬዝዳንት]]
|የመሪዎች_ስም = [[ጴጥሮስፒተር ክርስቲያን]]<br>[[ዮሲዎ ጆርጅ]]
|የገንዘብ_ስም = [[የአሜሪካ ዶላር]]
|የመሬት_ስፋት = 702
መስመር፡ 22፦
}}
'''የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች''' በ[[ሰላማዊ ውቅያኖስ]] የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው [[ፓሊኪር]] ነው።
 
ዋናው ኢንዱስትሪ ከውቅያኖስ [[አሣ]] በተለይም [[ጦን]] ማጥመድ ነው። የመቆያ [[ግብርና]] ብቻ አለ፤ ዋና ምርቶቹም [[ኮኮነት ዘምባባ]]፣ [[ሙዝ]]፣ [[አሬካ ዘምባባ]]፣ [[ካሳቫ]]፣ [[ስኳር ድንች]] ናቸው። [[እንግሊዝኛ]] የሥራ ቋንቋና መደበኛው ቋንቋ ነው፤ የተለያዩ የልዩ ልዩ ደሴቶች ኗሪ ቋንቋዎች አሉ።
 
==ታሪክ==
ዙሪያው ለ1100 እስከ 1600 ዓም ግድም ድረስ [[የሳውደዩር መንግሥት]] ተባለ፤ በዚያም ጊዜ [[ኢሶከለከል]] ለተባለ አሸናፊ እንደ ወደቀ በአፈ ታሪክ ይባላል። የኢሶከለከል ሥርወ መንግሥት እስከ [[1878]] ዓም ድረስ ቆየ፤ ከዚያ በኋላ የ[[እስፓንያ]] ቅኝ ግዛት ሆነ። አውሮጳዊ ተጓዦች ግን ከ[[1522]] ዓም ጀምሮ በመርከብ ይጎበኙ ነበር። የእስፓንያ ቅኝ ግዛት መሆኑ ከ1878 እስከ [[1891]] ዓም ቆየ፣ በ1891 ዓም ለ[[ጀርመን]] መንግሥት ተሸጠ። በ[[1906]] ዓም [[አንደኛው የዓለም ጦርነት]] ሲጀመር [[ጃፓን]] ደሴቶቹን ከጀርመን ያዛቸው፤ በ[[ሁለተኛው የአለም ጦርነት]] ግን በ[[1936]] ዓም [[አሜሪካ]] ከጃፓን ያዛቸው። ከጦርነቱ በኋላ በይፋ የ[[ተመድ]] አደራ ተብሎ በአሜሪካ አስተዳደር ስር እስከ [[1979]] ዓም ድረስ ቆየ።
 
== ማጣቀሻ ==