ከ«የቻይና ጽሕፈት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የቻይና ጽሕፈት''' በተለይ ቻይንኛን ለመጻፍ የተደረጀው ጽህፈት ዘዴ ነው። ዛሬም የቻይና ምልክ...»
 
typo
 
መስመር፡ 3፦
የቻይና ጽሕፈት [[ሎጎግራም]] ከተባሉት ምልክቶች ይሠራል። በ[[ጥንታዊ ቻይንኛ]]፣ እያንዳንዱ ምልክት ለአንድ ቃል ቆመ፣ የእያንዳንዱም ቃል እርዝማኔ አንድ ቀለም ብቻ ነበር እንጂ ለአንድ ቃል ሁለት ክፍለ ቃላት አልነበሩትም። አሁን በዘመናዊ ቻይንኛ፣ እያንዳንዱ ምልክት አንድ ቀለም ወይም ክፍለ-ቃል ሲሆን ብዙዎች ቃላት ግን ከአንድ ምልክት ወይም ቀለም በላይ ይኖራቸዋል። በጃፓንኛ የአንዱ ቻይናዊ ምልክት ድምጽ እራሱ በርካታ ቀለሞች ሊኖሩት ሲችሉ፣ [[ሲላቢክ]] ከሆኑት ከሌሎች ጽሕፈቶች ጋር ይቀላቀላል።
 
በአጠቃላይ ምናልባት 50 ሺህ ምልክቶች ቢኖሩም፣ አብዛኛው ጊዜ ከቀን ቀን የሚጠቀሙ 3-4,000 ብቻ ስለሆኑ እነዚህን ማወቅ ለማንበብ ዝሎታችሎታ ይበቃል።
 
እያንዳንዱ ምልክት በቻይንኛ ልዩ ልዩ ንዑስ ቋንቋዎች ሌላ ድምጽ አጠራር ሊኖረው ይችላል፤ እንዲሁም ያው ምልክት በጃፓንኛና በሌሎቹ ልሳናት በፍጹም ሌላ ድምጽ ይኖረዋል።