ከ«ርቀት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 12፦
«አቀማመጣዊ ርቀት» በሁለት ነጥቦች መካከል ያለውን ክፍተት በ[[ቀጥታ መስመር]] ይለካል። ለዚህ ምክንያቱ፣ በሁለት ነጥቦች መካከል ያለው ክፍተት በተፈለገ መንገድ ከተለካ፣ ርቀቱ አስተማማኝ መሆኑ ያቆማል። ለምሳሌ፣ ከአዲስ አበባ እስከ ካርቱም 991 ኪሎ ሜትር ነው ቢባል፣ ይህ እርቀት በኬኒያ ተደርጎ ይለካ፣ ወይንም በግብጽ ወይንም በቀጥታ ለይቶ ለማዎቅ ስለማይቻል ዋጋ የለሽ ይሆናል ማለት ነው።
 
=== የቀጥተኛ ርቀት ምሳሌ ===
[[ስዕል:Egiptian triangle.svg|thumb|200px150px|የሰሎሞን ቤት በቀኝ በኩል ካለው ሾጣጣ ጫፍ ላይ ይገኛል፣ ኳስ ሜዳው በበኩሉ በላይ በኩል ባለው ጫፍ]]
ከጎን ባለው ስዕል ፣ ሰለሞን ከቤቱ (ማለት በቀኝ በኩል ካለው ሾጣጣ ጫፍ) ተነስቶ ወደ ግራ፣ በቀጥታ መስመር 4 ኪሎ ሜትር ቢጓዝ፤ ከዚያ ትንሽ ካረፈ በኋላ ወደ ላይ 3 ኪሎ ሜትር ተጉዞ ከኳስ ሜዳው ቢደርስ፣ ከቤቱ እስከ ኳስ ሜዳው ያልው ርቀት ስንት ነው?
ይሄ ጥያቄ ሊያምታታ ይችላል፣ በተለይ የርቀት ትርጉም ጥርት ባለ መልኩ ካልተሰጠና እንደተፈለገ ከተተርጎም ብዙ አይነት መልስ ሊገኝ ይችላል። ለምሳሌ 3+4 =7 ኪሎ ሜትር ሊባል ይችላል። ይሁንና፣ በሳይንስ ዘንድ የሚሰራበት ትርጓሜ ፣ ከላይ እንደተገለጸው፣ «አቀማመጣዊ ርቀት» ነው። የሚለካውም ከቤቱ እስከ ኳስ ሜዳው የተዘረጋውን ቀጥተኛ መስመር በመያዝ ነው። ከስዕሉ መቁጠር እንደሚቻል፣ ርቀቱ 5ኪሎ ሜትር ሆኖ ይገኛል።