ከ«ግሪክ (ቋንቋ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
'''የግሪክ ቋንቋ''' ወይም '''ግሪክኛ''' ('''Ελληνικά''' /ኤሊኒካ/) ከ[[ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች]] አንዱ ሲሆን የ[[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] (የአገሩ) እንዲሁም የ[[ቆጵሮስ]] መደበኛ ቋንቋ ነው። በጠቅላላ ከ15 ሚሊዮን ሰዎች በላይ ይናገሩበታል። ቀደም ሲል ደግሞ በ[[ሜዲቴራኔያን]] ዙሪያ፣ በምዕራብ [[እስያ]]ና በስሜን [[አፍሪቃ]] በሰፊ ይጠቀም ነበር።
 
ግሪክ የተጻፈበት በ[[ግሪክ አልፋቤት]] ነው። ዛሬ በዓለም ዙርያ አብዛኞቹ ፊደሎች በተለይም [[የላቲን አልፋቤት]]ና [[የቂርሎስ አልፋቤት]] የተለሙ ከዚሁ ግሪክ ጽሕፈት ነበር። ግሪኮቹ ደግሞ ሀሣቡን የበደሩ ከ[[ፊንቄ አልፋቤት]] ምናልባት በ1100 ዓክልበ. ገዳማ ነበረ። ከዚያ በፊት (1500-1100 ዓክልበ. ግድም) ከ[[ሥነ ቅርስ]] እንደ ታወቀ ግሪክኛ በፍጹም በሌላ ጽሕፈት «[[የሚውኬናይ ጽሕፈት]]» ይጻፍ ነበር።
 
ከ[[መጽሐፍ ቅዱስ]]፣ [[አዲስ ኪዳን]] መጀመርያ በግሪክ ተጽፏል።