ከ«ድረ ገጽ መረብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የያሲንወለኔ ገደባኖን ለውጦች ወደ Codex Sinaiticus እትም መለሰ።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:internet.gif|thumb|300px|ደንበኛ አገልጋይ]]
 
የ'''ድረ ገጽ መረብ''' (ወይም '''ኢንተርኔት''') በጣም ብዙ [[የኮምፒዩተር አውታር|የኮምፒዩተር አውታሮችን]] ያያየዘ የመገናኛ መረብ ነዉ።ነው። በመረቡ ውስጥ ብዙ [[ድረ ገጽ]] ይገኛሉ። ከዚያ በላይ በርካታ የመነጋገርና መገናኘት መንገዶች አሉ።
 
ከሁሉ አስቀድሞ የተፈጠረ ክፍለ-ኢንተርኔት «USENET» የሚባለው አገልግሎት ነው። ይህ በ[[1973]] ዓ.ም. (1980 እ.ኤ.አ.) አካባቢ ሲጀመር በተለይ ለ[[ዩኒቨርሲቴ]]ዎችና ኮሌጆች ብቻ የታወቀ መገናኛ ሆኖ ቆየ። ይህ ጽሑፍ በተገናኙት ኮምፒውተሮች ላይ መልጠፍ የሚፈቅድ ሥርዓት ብቻ እንጂ ስዕል ወይም ሌላ ነገር አልነበረም። መጀመርያው [[e-mail]] አድራሳዎች የተሰጡት ከዚያ ዘመን ነው። ዛሬም ብዙዎች ተጠቃሚዎቹ ግን ስንኳ ስለ USENET መኖሩን አያውቁም።
መስመር፡ 13፦
ኢንተርኔት የአገልጋይና የደንበኞች መረብ ነው። በአብዛኛው የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ድረ ገጽ (WWW or World Wide Web) ይጠቀማሉ። ስለዚህም ደረ ገጽ የኢንተርኔት ትልቁ ጥቅም ነው። ብዙ ጊዘም ኢንተርኔትና ድረ ገጽ በስህተት አንድ መስለው ይታያሉ። ነገር ግን መረቡ፤ ማለትም ኢንተርኔት፤ ለሌላ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል። ለምሳሌ ከላይ የተጠቀሰው (USENET) የኢንተርኔት ሌላው ጥቅም ነው።
 
ከአንድ አገልጋይ የሚፈልጉትን ነገር ለመጠያቅ በመጀመሪያ የአገልጋዩን መጥራት ያስፈልጋል። እያንዳንዱ አገልጋይ ልዩ የሰነድ አድራሻ (URL) አለው። ይሄን የሰነድ አድራሻ በመጠቀም ከየትኛውም ቦታ አገልጋዩን መጥራት ይቻላል። ለምሳሌ www.wikipedia.org የዊኪፒዲያየ[[ውክፔድያ]] አገልጋይ የሰነድ አድራሻ ነው። አንዳንዴ አንድ ነገር ፈልገን የትኛው የሰነድ አድራሻ ላይ አንደምናገኘው ላናውቅ እንችላለን። በዚህ ጊዘ ፈላጊዎችን (search engines) እንጠቀማለን። ለምሳሌ www.google.com [[ጉግል]] ላይ የሰነድ አድራሻዎችን መፈለግ ይችላሉ።
 
[[መደብ:ኢንተርኔት]]