ከ«ነጋሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አጻጻፍን
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''አህመድ ነጋሽ''' በ[[ኢትዮጵያ]] ታሪክ ውስጥ በ610በ[[610 እ.ኤ.አ.]]፣ አመተ ሂጅራ ነብዩ [[ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ስ) ዘመንዘመን፣ የ[[ሀበሻ]] ንጉስ ነበር፤ [[ኢትዮጵያ]] በዛን ሰአት [[አቢሲኒያ]] ወይንም [[ሀበሻ]] ትባል ነበር። አህመድ ነጋሽ ከመስለማቸው በፊት ነብዩ [[እየሱስ]] (አ.ሰ) ጌታ ነው ብሎ የሚያምን [[ክርስትያንክርስቲያን]] ነበር፣ በህዝቦቹ ዘንድ ተወዳጅ እና ፍትሃዊ ንጉስ ነበር።
===ኢትዮጵያ እና ንጉስ አርማሀ ከእስልምና ጋር ግንኙነት===
የኢትዮጵያ እና የ[[እስልምና]] ግንኙነት የተጀመረው ኢስላም ከየትኛውም ሃገር ከመድረሱ አስቀድሞ ነው። ኢስላም ወደ ኢትዮጵያ የደረሰው ከቅድስቲትዋ [[መካ]] ከተማ በመነሳት [[መዲና]] ከተማ ውስጥ እንኳ ሳይደርስ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። ይህ ሊሆን የቻለው መካ ውስጥ ፈጣሪአቸውን በነጻነት ማምለክ ስላልቻሉ ወደ [[ሀበሻ]] ([[አክሱም]]) እንዲሰደዱ ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) ተከታዮቻቸውን በመምከራቸው ነበር። ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) በ610 እ.ኤ.አ በ610. የነብይነት ማእረግ አግንተው በመካ ወደ ኢስላም ጥሪ ማድረግ ጀመሩ። የእስላም አሀዳዊ ጥሪ ፈጽሞ መስማት ያልፈለጉት የመካ [[ቁረይሾች]] በሙስሊሞች ላይ የቅጣት በትራቸውን አሳረፉ። አማኞች ግፍ እና መከራን አስተናገዱ። ችግር እና እንግልት ተከተላቸው። ከእምነታቸው በመመለስ እንደነርሱ የጣኦት አምልኮት ከተሉ ዘንድ ማእቀብ፣ ስቃይ እና ጥቃት ተፈጸመባቸው።
===እስልምና ወደ ሀበሻ===
ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) እባልደረቦቻቸው ላይ የሚፈጸመውን ጥቃት ሊከላከሉ እንደማይችሉ ሲገነዘቡ ወደ [[ሃበሻ]] ምድር እንዲሰደዱ መከርዋቸው። እንደዚህም አልዋቸው። " ወደ ሀበሻ ተሰደዱ በርስዋ አንድ ንጉስ አሉ፡ ከርሱ ፊት ማንም ተበዳይ አይሆንም ፤ (ስለዚህ ተሰደዱ) "[[አላህ]] ካላችሁበት ሁኔታ አውጥቶ ድል እስኪጎናጸፉ ድረስ...." በዚህም መሰረት ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) ትእዛዝ ተቀብለው በአምስተኛው የነብይነት አመት በ[[ረጀብ]] ወር [[615 እ.ኤ.አ.]] የመጀመርያውን ስደት ([[ሂጅራ]]) ወደ ሀበሻ አደረጉ አስራ ሁለት ሁነው ነበር የተሰደዱት። በጀልባ ለአንድ ሰው ግማሽ [[ዲናር]] ከፍለው ወደ ሃበሻ ተጎዙ። ከስደተኞቹ መካከል የነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) ሴት ልጅ [[ሩቅያ ቢንት ሙሀመድ]] እና ባለቤትዋ (ቡሃላ ላይ ሶስተኛ [[ኸሊፋ]] ወይንም የ[[ሳኡዲሳዑዲ]] ንጉስ የሆኑት)። [[ኡስማን ቢን አፋን]] ይገኙበታል። በዚያም መኖር ጀመሩ የ[[ሻባን]]ን እና የ[[ረመዳን]]ን ወራት በነጻነት በሃበሻ ቆዩ። በረመዳን ወር ውስጥ "የመካ አጋሪወች ኢስላምን ተቀብለው ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) ጋር ሰገዱ" የሚል የተሳሳተ መረጃ ደረሳቸው። (በዚህም ምክንያት) በ[[ሸዋል]] ወር ወደ መካ ተመለሱ። ዳሩ ግን የደረሳቸው መረጅ ስህተት ሆኖ አገኙት እንዲአውም በሙስሊሞች ላይ የሚእርሰው መከራ መባባሱን ሰሙ። መካ ከተማ ላለመግባትም ወሰኑ። [[አብዱላህ ኢብን መስኡድ]] እና ጥቂት ሱሃቦች ግን ወደ መካ ገቡ። ምንጭ (ኢብኑ ሰይዲ ናስ ኡዩናል-አሰር ጥራዝ ገጽ 157)
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}