ከ«ሻይ ቅጠል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 2፦
[[File:Camellia sinensis MHNT.BOT.2016.12.24.jpg|thumb|''Camellia sinensis'']]
 
'''ሻይ ቅጠል''' ወይንም «ካሜሊያ ሲኔንሲስ» በመባል የሚጠራው ችግኝ [[ሻይ]] ለማዘጋጀት የሚጠቅም እና ዓመቱን ሙሉ የሚለመልም ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኝውምየተገኘውም በ[[ቻይና]] እና በ[[ህንድ]] ነው። የሻይ ቅጠል ወፍራም ሲሆን ቀለሙ ደግሞ የጥቁር አርንጓዴ ነዉ።ነው። የሻይ ችግኝ [[ነጭ]] እና [[ሮዝ]] [[አበባ]]ም አለው። ይህም አበባ ሽቶ ለመስራት ያገለግላል። በ[[ምድር|አለማችን]] ላይ ከ200 የበለጡ የሻይ ችግኝ ዘሮች ይገኛሉ።
 
{{መዋቅር}}