ከ«ውክፔዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ውክፔዲያ''' የ[[m:List of Wikipedias|ባለ ብዙ ቋንቋ]] የተሟላ ትክክለኛና ነጻ መዝገበ ዕውቀት (''ኢንሳይክሎፒዲያ'') ነው። ማንኛውም ሰው ለውክፔዲያ [[እርዳታ:Contents|መጻፍ]] ይችላል። ውክፔዲያ፣ ውክሚዲያ የተባለ ገብረ-ሰናይ ድርጅት ከሚያካሂዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው። ወደ 272 በሚጠጉ የተለያዩ ቋንቋዎች ፅሁፎች አሉት። ውክፔዲያ በ[[ኢንተርኔት]] ከሚገኙ ታዋቂ መዛግብተ ዕውቀት አንዱ ነው።
 
ውክፔዲያ ድረ-ገፅን መሰረት ያደረገና ማንም ሰዉሰው በቀላሉ እንዲያስተካክለዉእንዲያስተካክለው ተደረጎ የተዘጋጀ፣ በብዙ ቋንቋዎች የሚቀርብ ነጻ የ[[ኢንተርኔት]] [[መዝገበ እውቀት]] ወይም ኢንሳይክሎፒድያ ነዉ።ነው። ዉክፔዲያውክፔዲያ የሚለዉንየሚለውን ስያሜ ያገኘዉያገኘው “ዊኪ” (ትርጉሙ ፈጣን ማለት ነዉነው) የሚለዉንየሚለውን ቃል ከ[[ሀዋይኛ]] ቋንቋ በመወሰድና “ኢንሳይክሎፒድያ” ከሚልዉከሚልው የ[[እንግሊዘኛ]] ቃል ጋር በማዳቀል<ref>“wiki” in the Hawaiian Dictionary, Revised and Enlarged Edition, University of Hawaii Press, 1986</ref> ሲሆን እያንዳንዱ የዉክፔዲያየውክፔዲያ ገጽ እራሱ ከሚይዘዉከሚይዘው መረጃ በተጨማሪ አንባቢን ይበልጥ ግነዛቤ ለማስጨበጥ ከሚረዱ ሌሎች ተዣማጅ ገፆች ጋር ያለዉንያለውን የትስስር መረጃም በተጨማሪነት አካቶ የያዘ ነው።
 
ውክፔዲያ የተመዘገበ (የሚታወቅ) አድራሻ ሳይኖራቸዉሳይኖራቸው ኢንተርኔት ላይ ያለምንም ክፍያ በፈቃደኝነት የሚጽፉ የበርካታ ግለሰቦች የጋራ የትብብር ውጤት ነው። ስለሆነም ከአንዳንድ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ገደብ ከተጣለባቸዉከተጣለባቸው ገጾች በስተቀር ማንኛዉምማንኛውም የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚና ፈቃደኛ የሆነ ሰው፤ በብዕር ስም፣ ትክለኛ ስምን በመጠቀም ወይም ደግሞ ያለምንም ስምና አድራሻ፣ ዊክፔዲያ ላይ የፈለገዉንየፈለገውን ሀሳብ የማስፈርና አስተዋጾ የማድረግ አሊያም ቀድሞ በሰፈረ ጽሁፍ ላይ ተጨማሪ መረጃን የማካታት፣ ስህተትን የማረምና የማስተካከል ፈቃድ ተሰጥቶታል።<ref>^ "Wikipedia's Jimmy Wales Speaks Out On China And Internet Freedom". Huffington Post. Retrieved September 24, 2011. "Currently Wikipedia, Facebook and Twitter remain blocked in China"</ref>
 
ውክፔዲያ ከተመሰረተበት ከ[[2001 እ.ኤ.አ.]] ጀምሮ በፍጥነት በማደግ ላይ ያለና በብዛት ከሚጎበኙና ኢንተርኔት ላይ ከሚገኙ በረካታ የማጣቀሻ ድረ-ገጾች መካከል አንዱ ሲሆን [[2011 እ.ኤ.አ.]] [[መጋቢት]] ወር ብቻ ከ400 ሚሊዎን በላይ አዳዲስ ጎብኝዎች ድረገጹን እንደጎበኙት ኮም ስኮር ያካሄደው የጥናተ ዘገባ ያመለክታል። ዉክፔዲያውክፔዲያ ከ82,000 በላይ አርታኢዎች፣ ከ270 በላይ በሚሆኑ ቋንቋዎች ያጠናቀሯቸዉንያጠናቀሯቸውን ከ19,000,000 በላይ የሚሆኑ መጣጥፎችን አካቶ የያዘ ድረ-ገጽ ነዉ።ነው። ዉክፔዲያውክፔዲያ በአሁኑ ጊዜ 3,874,529 የእንግሊዘኛ መጣጥፎችን የያዘ ሲሆን በየቀኑ ከመቶ ሺህ በላይ ጎብኝዎች እንደሚጎበኙትም ይገመታል። በተጨማሪም በተለያዬ የአለም ክፍል የሚኖሩ ግለሰቦች በሚያደርጉት የጋራ አስተዋጾ በየቀኑ ከአስር ሺህ በላይ መጣጥፎች የተለያዩ ማስተካከያዎች የሚደረግባቸዉየሚደረግባቸው ሲሆን ሌሎች በሺዎች የሞቆጠሩ አዳዲስ መጣጥፎች ደግሞ ውክፔዲያን በየቀኑ ይቀላቀላሉ።<ref>Larry Sanger, Why Wikipedia Must Jettison Its Anti-Elitism, Kuro5hin, December 31, 2004.</ref>
 
ምንም እንኳን መሰረታዊ የውክፔዲያ መርሆች የሚባሉት አምስት ቢሆኑም ይህንኑ መዝገበ-ዕዉቀትዕውቀት (ኢንሳይክሎፒዲያ) ይበልጥ ለማሻሻልና ለማጎልበት የሚያግዙ ሌሎች በርካታ ፖሊሲዎችና መመሪያዎች በዉክፔዲያበውክፔዲያ ማህበረሰብ ተቀርጸው ተግባር ላይ የዋሉ ሲሆን ነገር ግን እነዚህን መሰረታዊ መመሪያዎችና ደንቦች አስተዋጾ ማድረግ ካልጀመረ በስተቀር ማንኛውም ሰው የማወቅ ግደታ የለበትም።<ref>^ "Wikipedia.org Site Info". Alexa Internet. Retrieved November 9, 2011.</ref>
 
በሌላ በኩል፣ ዉክፔዲያውክፔዲያ አንድ ሰው ካለው የሙያ ችሎታ ይልቅ ለሚያበረክተው አስተዋፆ ትልቅ ግምት የሚሰጥ በመሆኑ፣ በተለያየ የእድሜ ክልል፣ ባህልና መነሻ (ዳራ) የሚገኝ ማንኛዉምማንኛውም ሰው የዉክፔዲያየውክፔዲያ አስገዳጅ ፖሊሲዎችን አሟልቶ እስከተገኘ ድረስ፣ ውክፔዲያ ላይ የፈለገውን መጣጥፍ እንዳንድስ የመጨመር አሊያም ማንኛዉምማንኛውም ውክፔዲያ ላይ የሚገኝ ሌላ ጽሑፍ፣ ማጣቀሻና ምስል የማየት የማሻሻልና የማረም አንዳደም ሙሉ ለሙሉ የመለዎጥና ፈቃድ አለው። በመሆኑም ዉክፔዲያውክፔዲያ በተለያዩ አስተዋጾ አድራጎዎች በየጊዜው ማሻሻያ የሚደረግበት እንደመሆኑ መጠን፣ አድስ ከሚካተቱት መጣጥፎች ይልቅ ቀደም ሲል በድረ ገጹ የተካተቱ መጣጥፎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየታረሙና እየተሻሻሉ የሚሄዱ በመሆናቸው የተሻለ የሃሳብ ጥራት፣ የመረጃ ሚዛናዊነትና ሙሉዕነት እንደሚኖራቸው ይታመናል።
 
== የውክፔዲያ አመሰራረት ==
ዊክፔዲያ ነፃ ኦንላይን መዝገበ-ዕዉቀትንዕውቀትን (free encyclopedia) ለመፍጠር አላማ አድርጎ የተመሰረተና ቀደም ሲል [[ኑፔዲያ]] (Nupedia) በመባል የሚታወቅ ፕሮጀክት ዉጤትውጤት ነዉ።ነው። ኑፔዲያ ምንም እንኳን የተሻሻለ የዕርስ-በርዕስ መገማገሚያ (peer review) መንገዶችን አካቶ የያዘና ሙያዊ ብቃት ያላቸዉያላቸው መጣጥፍ አቅራቢዎችን የሚጠይቅ ፕሮጀክት የነበረ ቢሆንም መጣጥፎችን አትሞ ለማዉጣትለማውጣት ረጅም ጊዜን ይጠይቅ ነበር። በመሆኑም ይንንም ችግር ለመቅረፍ፣ በ[[2000 እ.ኤ.አ.]] የኑፔዲያ መስራቹ [[ጂሚ ዌልስ]]ና በዚሁ ፕሮጀክት ተቀጥሮ ይሰራ የነበረ [[ላሪ ሳንገር]]<ref>Mike Miliard (March 1, 2008). "Wikipediots: Who Are These Devoted, Even Obsessive Contributors to Wikipedia?". Salt Lake City Weekly. Retrieved December 18, 2008.</ref><ref>Kaplan Andreas, Haenlein Michael (2014) Collaborative projects (social media application): About Wikipedia, the free encyclopedia. Business Horizons, Volume 57 Issue 5, pp.617-626</ref> የተባለ ሌላ ግለሰብ ኑፔዲያን እንደት ማሻሻልና ሌሎች ተጨማሪ ገፅታዎችን አካቶ የሚይዝ ፕሮጀከት ማደረግ እንሚቻል የጋራ ዉይይትውይይት አደረጉ።<ref>How I started Wikipedia, presentation by Larry Sanger</ref> በዉይይታቸዉምበውይይታቸውም ወቅት እንደ ግብአት የተጠቀሟቸዉየተጠቀሟቸው አብዛሐኛዎቹ ምንጮች አንድ የዊኪ ድረ-ገጽ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የየራሳቸዉንየየራሳቸውን አስተዋፆ ማበረከት የሚችሉበት መዳረሻ ተደርጎ ድዛይን ሊደረግ እንደሚችል አመላከቱዋቸዉ።አመላከቱዋቸው። በዚህም መሰረት ማንኛዉምማንኛውም ሰዉሰው የራሱን አድስ አስተዋፆ ማበርከትና ብሎም ሌሎች የቀረቡ መረጃዎችን ማስተካክልና ማረም እንዲያስችል ተደርጎ ዲዛይን የተተደረገዉየተተደረገው የመጀመሪያዉየመጀመሪያው የኑፔዲያ የዊኪ ገፅ እ.ኤ.አ ጥር 10 ቀን 2001 ዓ.ም. አየር ላይ ዋለ።<ref>^ a b Richard M. Stallman (June 20, 2007). "The Free Encyclopedia Project". Free Software Foundation. Retrieved January 4, 2008.</ref>
 
ነገር ግን ሌሎች የኑፔዲያ ፕሮጀክት አካል የነበሩ አርታኢዎችና ሀያሲዎች በኑፔዲያ ፕሮጀክት ላይ የተደረገዉንየተደረገውን የማሻሻያ ለዉጥለውጥ በተለየም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የየራሳቸዉንየየራሳቸውን አስተዋሶ ማበርከት የሚያስችልን ድረ ገፅ(ዊኪ) ቅርፅ እዲይዝ ተደርጎ መሻሻሉን በመቃዎማቸዉ፣በመቃዎማቸው፣ የተሻሻለዉየተሻሻለው የኑፔዲያ ፕሮጀክት አድስ የስያሜ ለዉጥለውጥ በማድረግና “ዊክፔዲያ” በመባል በራሱ አድራሻ (www.wikipedia.com) አንዳንዶች ዛሬ “የዊክፔዲያ ቀን” እያሉ በሚጠሩት ጥር 15 ቀን በይፋ ስራዉንስራውን ጀመረ።<ref>^ a b Richard M. Stallman (June 20, 2007). "The Free Encyclopedia Project". Free Software Foundation. Retrieved January 4, 2008.</ref>
 
ለውክፔዲያ [[ሳንዲዬጎ]] የሚገኘዉንናየሚገኘውንና የመጀመሪያዉየመጀመሪያው የድረ-ገፁ መቀመጫ በመሆን ያገለገለዉንያገለገለውን [[ሰርቨር ኮምፒዉተርኮምፒውተር]]ና የመረጃ ማስተላለፊያ መስመሩን (bandwidth) በርዳታ የለገሰዉየለገሰው ጂሚ ዌልስ ነበር። በተጨማሪም በራሱ በጂሚ ዌልስ እና በሌሎች ሁለት ጓደኞቹ የተቋቋመዉናየተቋቋመውና በአነስተኛ የኢንተርኔት የማስታዎቂያ ስራዎች ላይ የተሰማራ [[ቦሚስ]] (bomis) የሚባል ድርጅት ሰራተኞች የነበሩና ባሁኑ ጊዜም እየሰሩ የሚገኙ ሌሎች ግለሰቦችም የራሳቸዉንየራሳቸውን አስተዋፆ ለዊክፔዲያ አበርክተዋል። በዚህ ረገድ ከሚጠቀሱት፣ የቦሚስ ተባባሪ መስራችና በአሁኑ ጊዜ የድርጂቱ ዋና ስራ አስኪያጅ በመሆን እያገለገለ የሚገኘዉየሚገኘው ቲም ሸልና ፕሮገራመሩ ጃሰን ሪቺ ይጠቀሳሉ። በሌላ በኩል ዊክፔዲያ አሁን ወደ ሚታወቅበት www.wikipedia.org የአድራሻ ለዉጥለውጥ ያደረገዉያደረገው ለትርፍ የማይንቀሳቀሰዉናየማይንቀሳቀሰውና የራሱ የዊክፔዲያ እህት ኩባኒያ የሆነዉየሆነው “ዊክፔዲያ ፋዉንደሽን”ፋውንደሽን” ከተቋቋመ በሗላ ነበር።<ref>Jonathan Sidener (December 6, 2004). "Everyone's Encyclopedia". The San Diego Union-Tribune. Retrieved October 15, 2006.</ref>
 
ውክፔዲያ ምንም እንኳ መጀመሪያ የተመሰረተዉየተመሰረተው እንግሊዘኛ ቋንቋን መሰረት አድርጎ ቢሆንም እ.ኤ.አ ከግንቦት 2001 ዓ.ም. ጀምሮ ሌሎች አዳድስ ቋንቋዎችን በማካተት የበርካታ ቋንቋዎች መዳረሻ ለመሆን ችሏል። ከነዚህም መካከል [[ካታልኛ]]፣ [[ቻይንኛ]]፣ [[ጀርመንኛ]]፣ [[ሞስኮብኛ]]፣ [[ፈረንሳይኛ]]፣ [[ዕብራይስጥ]]፣ [[ጣሊያንኛ]]፣ [[ጃፓንኛ]]፣ [[ፖርቹጋልኛ]]ና [[ስፓንሽኛ]] በግንባር ቀደምትነት ዊክፔድያን የተቀላቀሉ ቋንቋዎች ሲሆኑ፣ [[አረብኛ]]፣ [[ሀንጋሪኛ]]፣ [[ፖሎንኛ]]ና [[ሆላንድኛ]] ከላይ የተጠቀሱትን ቋንቋዎች በቅርብ እርቀት ተከትለዉተከትለው የተቀላቀሉ ሌሎች ቋንቋዎች ናቸዉ።ናቸው። በሌላ በኩል በጥር [[2012 እ.ኤ.አ.]] በተደረገ ጥናት ዊክፔድያ ከ31 ሚሊዎን በላይ በሚሆኑ የተመዘገቡ የዊኪፒዲያ አስተዋፆ አድራጎዎችና በመላዉበመላው አለም በሚገኙ ሌሎች ስፍር ቁጥር የሌላቸዉየሌላቸው ያልተመዘገቡ (የማይታወቁ) አስተዋፆ አድራጎዎች በ283 ቋንቋዎች ከ20 ሚሊዎን በላይ የሚሆኑና ማንምሰዉማንምሰው በነፃ ሊገልባቸዉሊገልባቸው የሚችሉ መጣጥፎችን አካቶ መያዙ ተረጋግጧል። በተጨማሪም ከጠቅላላዉከጠቅላላው የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ዉስጥውስጥ 14.5% ዊክፔዲያን እንደሚጎበኙ ተረጋግጧል።<ref>Size of Wikipedia</ref>
 
== የንግድ ምልክትና የኮፒራይት ህግ ==
ውክፔድያ ንብረትነቱ [[ዊክሜዲያ ፋዉንደሽንፋውንደሽን]] የሚባል ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ምልክት ነዉ።ነው።
 
== የውክፔዲያ አስተዋፆ አድራጊዎች ==
ማንኛዉምማንኛውም የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚና ፈቃደኛ የሆነ ሰዉሰው ከአንዳንድ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ገደብ ከተጣለባቸዉከተጣለባቸው ገጾች በስተቀር ውክፔዲያ ላይ ስለተለያዩ ጉዳዮች (በህዎት ያሉ ሰዎችን ስም የሚያጠፉና ሌሎች የተከለከሉ ይዘት ያላቸዉንያላቸውን ጽሁፎች ሳይጨምር) የፈለገዉንየፈለገውን ጽሁፍ የማስፈር አሊያም ስህተት የሆነን ጽሑፍ የማረምና የማስተካከል ፈቃድ ተሰጥቶታል። ይህም ያልተገደበ ፈቃድ ዊክፔዲያ በርካታ መጣጥፎችን እንዲኖሩት ያስቻለዉያስቻለው ሲሆን፣ ከቀላል የድረ-ገጹ ተጠቃሚዎች (አንባቢዎች) ጨምሮ እስከ 91000 የሚደርሱ የተለያዩ የሙያ ባለቤት የሆኑ ግለሰቦችና በቋሚነት ዊክፔዲያን አርትኦት የሚያደርጉ ፈቃደኛ አስተዋፆ አድራጊዎችን አሉት። በመሆኑም ምንም እንኳን የድረገፁ ባለቤት ዊክፔዲያ ፋዉንደሽንፋውንደሽን ቢሆንም ብዙዉንብዙውን ጊዜ በድረ-ገፁ ላይ በሚዎጡ የፅሁፍየፅሁውፍ ስራዎችና የድረ-ገፁን የቀን ተቀን እንቅስቃሴዎችን በመቆጣጠሩ ረገድ የላቀ ተሳትፎ አይታይበትም።
 
በተጨማሪም ይህንንም የበለጠ ለማጎልበት ይረዳ ዘንድ፣ የተለያዩ የዊክፔዲያ ተጠቃሚዎችና አባሎች ግለሰባዊ ማንነታቸዉማንነታቸው/ሙያቸዉሙያቸው/ እንደተጠበቀ ሆኖ የተሻሻለና ጥራት ያላቸዉያላቸው ስራ ማበርከት ይችሉ ዘንድ የተለያዩ መፍትሔዎች ተነድፈዉተነድፈው ተግባራዊ ሆነዋል። ከነዚህም መካከል አርታኢዎች የተላያዩ ገፆችን ማስተካከልና መፍጠር የሚችሉ ሲሆን ፕሮገራመሮች ደግሞ የአርትኦት ችግር ያለባቸዉንያለባቸውን ገፆች በቀላሉ ለመከታተል የሚያስችሉ ፐፕሮገራሞችን በየጊዜዉበየጊዜው ያዘጋጃሉ። በተጨማሪም በመረጃዎች አቀራረብ ዙሪያ አንዳንድ አለመግባባቶች በአርታኢዎች መካከል ሲፈጠሩ፣ አርታኢዎች በጋራ በመሰባስብና በመወያየት ተጨባጭና የተሻለ የነገሩን/ሀሳቡን እዉነታእውነታ ይወክላል የሚሉትን በመርጥ እንዲያፀድቁ የሚደረግበት አሰራርም አለ።
 
== የአስተዋፆ ማስታወሻዎች ==
በተለያዩ የዊክፔዲያ ገፆች ላይ የሚገኙ ጽሑፎች የበርካታ አስተዋፆ አድራጊ ሰዎች የጋራ የትብብር ዉጤቶችውጤቶች ናቸዉ።ናቸው። በመሆኑም ማንኛዉምማንኛውም ለውክፔዲያ ገፅ አስተዋፆ ያደረገ ግለሰብ ፣ ገፁን በመፍጠር ሂደት ዉስጥውስጥ አስተዋፆ ያበረከቱ ግለሰቦች በሚመዘገቡበት የገፁ ታሪክ መዝገብ ውስጥ የሚካተትና ያደረገዉያደረገው አስተዋፆም የሚመዘገብ ሲሆን ይህም ለማንኛዉምለማንኛውም ሰዉሰው በግልፅ እንዲታይ ተደርጎ ከገፁ ጋር ተያያዥ ሆኖ የሚቀርብ ነዉ።ነው። ምስሎችንና ሌሎች ሜዲያዎችን በተመለከተ የተመዘገበን የአስተዋፆ አድራጊነት፣ የባለቤትነት ድርሻን ወይም ደግሞ ሌሎች የመረጃ ምንጮችን በተመለከተ መረጃን ለማዎቅ ካስፈለገ፣ የተፈለገዉየተፈለገው ምስል ላይ በኮምፒዉተራችንበኮምፒውተራችን [[ማዉስማውስ]] ጠቅ በማድረግ ወይም ደግሞ በአቅራቢያዉበአቅራቢያው የሚገኝን የመረጃ መስጫ ምልክት (icon) በመጫን መመልከት (ማግኘት) ይቻላል።
 
== ውክፔዲያን በተሻለ መጠቀም ==
=== ውክፔዲያን በመጠቀም መረጃን በተሻለ ማግኘት ===
ውክፔዲያን በቀን ከሚጎበኙ የድረ-ገጹ ተጠቃሚዎች መካከል ብዙዎቹ በድረ-ገጹ ላይ ሌሎች እንዲጎበኙ ያስቀመጡዋቸዉንያስቀመጡዋቸውን (ያጋሩዋቸዉንያጋሩዋቸውን) መረጃዎች ለማገኘት ሲሆን ሌሎች በርካቶች ደግሞ ያላቸዉንያላቸውን መረጃ/እዉቀትእውቀት በዚሁ ድረ-ገጽ በመታገዝ ለሌሎች ተጠቃሚዎች ለማጋራት ነዉ።ነው። በዚሁ ተመሳሳይ ቅፅበት ደግሞ ሌሎች በርካታ መጣጥፎች ማሻሻያ ሲደረግባቸዉ፣ሲደረግባቸው፣ ሌሎች ስለ በርካታ ጉዳዮች የሚዳስሱ መጣጥፎች ደግሞ እንደ አድስ እየተጻፉ ውክፔዲያን ይቀላቀላሉ። በመሆኑም እስካሁን ውክፔዲያን ከተቀላለቀሉ መጣጥፎችም መካከል ከ3000 በላይ የሚሆኑ መጣጥፎች በዊክፔዲያ ማህበረሰብ “የምንጊዜም ምርጥ መጣጥፎች” በሚል የተመረጡ ሲሆን ከ13000 በላይ የሚሆኑት ደግሞ «የተሻሉ መጣጥፎች» በሚል የተመረጡ ናቸዉ።ናቸው። በተጨማሪም ውክፔዲያ ላይ የሚገኙ መረጃዎች በተለያዩ የመረጃ የደረጃ ክፍልፍሎሽ (ዝርዝሮች) ስር እየተጠናቀሩ የሚቀርቡ ሲሆን ከነዚህም መካከል የተሻለ የመረጃ የክፍፍሎሽ ይዘት ያላቸዉያላቸው መጣጥፎች “የምንጊዜም ምርጥ ዝርዝር” በሚል ጠመርጠዋል። በሌላ በኩል ውክፔዲያ የተለያዩ አርዕስቶች/ጉዳዮችን በተመሳሳይ ቦታ ለማጋራት የሚያስችል አስራርን የሚከተል በመሆኑ ተመሳሳይ ሃሳቦችን በተመሳሳይ አርዕስቶች ዙሪያ በማደራጀትና የተለያየ ይዘት ያላቸዉንያላቸውን መረጃዎችን በተመሳሳይ መዳረሻ በማቅረብ ረገድ ውክፔዲያ “የምንግዜም ምርጥ መዳረሻ” በሚል የተመረጠ ድረ-ገጽ ነዉ።ነው።<ref>http://stats.wikimedia.org/wikimedia/squids/SquidReportPageViewsPerCountryOverview.htm Wikimedia </ref>
 
በተለያዩ መጣጠፎች ላይ የተደረጉ የመረጃ ማሻሻያዎችን በሁለት መንገድ መከታተል ይቻላል። በተለያዩ ገፆች በቅርብ ጊዜ የተደረጉ ማሻሻያዎችን ለመመልከት በዋናዉበዋናው ገፅ የሚገኘዉናየሚገኘውና «በቅርብ ጊዜ የተለወጡ» የሚል ርዕስ ያለዉንያለውን ጽሁፍ በመጫን መመልከት ይቻላል። ማንኛዉንምማንኛውንም ለውጥ ለመመልከት ከተፈለገ ደግሞ በዋናዉበዋናው ገፅ የሚገኘዉንየሚገኘውን “ማንኛዉንም“ማንኛውንም ለማየት” የሚል ርዕስ ያለዉንያለውን ጽሁፍ በመመጫን መመልከት ይቻላል።
 
በሌላ በኩል ውክፔዲያ ከእንግሊዘኛ ቋንቋ በተጨማሪ [[አማርኛ]]ን ጨምሮ በሌሎች ቋንቋዎችም አገልግሎት ከመስጠቱ ባሻገር፣ የተሻሻለና ቀላል የእንግሊዝኛ ቋንቋን ጨምሮ ሌሎች ተመሳሳይ ይዘት ያላቸዉንያላቸውን ፕሮጀክቶች ማለትም፤ መዝገበ-ቃላት፣ ጥቅሶች፣ መጸሐፍት፣ መመሪያዎች፣ ሳይንሳዊ የመረጃ ምንጮችና የዜና አገልገሎትና ሌሎች መሰል አገልገሎቶችን ከሁለት መቶ በላይ በሚሆኑ ቋንቋዎች ያቀርባል። እነዚህም የተለያዩ አግልግሎቶች፣ ከውክፔዲያ ማህበረሰብ በተጨማሪ በተናጥል በሚገኙ ሌሎች ማህበረሰቦች ክትትል፣ ቁጥጥርና ማሻሻያዎች የሚደረጉባቸዉየሚደረጉባቸው ሲሆኑ አብዛሀኛዎቹ መጣጥፎችም በሌሎች የመረጃ መጋሪያ ድረ-ገጾች በቀላሉ የማይገኙ ናቸዉ።ናቸው።
 
====ውክፔድያ በኢትዮጵያ ቋንቋዎች====
መስመር፡ 52፦
 
=== መሰረታዊ የውክፔዲያ የገፅ ለገፅ ዝውውር ===
ሁሉም በውኪፔዲያ የሚገኙ መጣጥፎች እርዕስ በርሳቸው እንዲገናኙ ተደርገዋል። ማንኛዉምማንኛውም የተሰመረና ሰማያዊ ቀለም ያለዉያለው ጽሁፍ ስለተሰመረው አርዕስት የተሻለና የተብራራ መረጃ ሊሰጥ ከሚችል ሌላ ገፅ ጋር እንደተሳሰረ የሚያመለክት ሲሆን የኮምፒዉተራችንየኮምፒውተራችን ማውስ በዚህ በተሰመረና ሰማያዊ ቀለም ባለው ማንኛውም ጽሁፍ ላይ በመጠቆም የተቀመጠው ትስስር ከየትኛው ገፅ ጋር እንደሆነ መመልከት ይቻላል።
 
አንባቢው እንደዚህ አይነት ትስስር ያላቸዉንያላቸውን ሀሳቦች ለበለጠ ለመረዳት ከፈለግ በማንኛዉምበማንኛውም በተሰመረና ሰማያዊ ቀለም ባላዉባላው አርዕስት ላይ ክሊክ በማድረግ ተጨማሪ ማብራሪያ ማግኝት ይችላል። ከዚህ አይነት የገጽ-ለገጽ ትስስሮሽ በተጨማሪ አንባቢን ከሌሎች ከተለያዩ ጉዳዮች ጋር እንዲያገናኙ ሆነዉሆነው የተፈጠሩ ሌሎች ትስስሮች ይኖራሉ። ለምሳሌ ያክል ከቀረበው መጣጥፍ ላይ ወደሚገኘው የመጨረሻ ገጽ የሚዎስዱ፣ ከሌሎች ውጭያዊ ጠቃሚ ድረገፆች ጋር የሚያገናኙ፣ ወደ ማጣቀሻ ምንጮች የሚወስዱና በተለያዩ ደረጃዎች/አርዕስቶች በተዋቀረ ገፅ ላይ በቀላሉ ከአንድ አርዕስት ወደ ሌላ አርዕስት ለመንቀሳቀስ የሚያገዙ ትስስሮች ይገኙበታል።ከዚህ በተጨማሪም አንዳንድ መጣጥፎች እንደ መዝገበቃላት መፍቻዎች፣ የድምፅ የመፀሐፍ ንባብ፣ ጥቅሶችን፣ የቀረበዉየቀረበው መጣጥፍ በሌላ ቋንቋ ወደ ተጻፈ የመጣጥፉ ግልባጭ (ኮፒ) የሚወስዱና ከሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን ከያዙ እህት ፕሮጀክቶች ጋር የሚያሰተሳስሩ ይገኙበታል።
 
=== ውኪፔዲያን ለምርምር መሳሪያነት መጠቀም ===
እንደ ዊኪ (ፈጣን) የመረጃ ፍይልነታቻዉፍይልነታቻው በውኪፔዲያ ዉስጥውስጥ የሚገኙ መጣጥፎች በሁሉም ረገድ የተሟሉ ናቸዉናቸው ብሎ ለመገመት ያዳግታል። ከዚህ ይልቅ የዊኪፔዲያ የተለያዩ መጣጥፎች፣ በተከታታይ አርትኦትና ማሻሻያዎች እየተደረገባቸዉእየተደረገባቸው ስለሚሄዱ ከቀን ወደ ቀን ይበልጥ የተሻሻለንና ትክክለኛ የሆነ መረጃን እየያዙ እንደሚመጡ ይታመናል። ስለሆነም ማንኛዉማንኛው የዉኪፔዲያየውኪፔዲያ ተጠቃሚ፤ ሁሉም መጣጥፎች ከመነሻቸዉከመነሻቸው አንድ ኢንሳክሎፔዲያ ሊያሟላዉሊያሟላው የሚገባዉንየሚገባውን የጥራት ደረጃ ሊያሟሉ እንደማይችሉና ምናልባትም የተሳሳተ ይዘት ያላቸዉያላቸው ወይም አከራካሪ የሆኑ መረጃዎችን ሊይዙ እንደሚችሉ መገንዘብ ይኖርበታል። በርገጥም ብዙ መጣጥፎች ከመነሻቸዉከመነሻቸው አጭርና የአንድዮሽ ምልከታን ብቻ በመያዝ የሚጀመሩ ሲሆን ቀስ በቀስ ግን የተለያዩ ምልከታዎችንና መረጃዎችን በማካተት ሁሉንም ሊያስማማ በሚችል ደረጃ ሙሉና ሁለገብ እየሆኑ የሚሄዱ ናቸው። <ref>^ "Wikipedia:Verifiability". Retrieved February 13, 2008. "Material challenged or likely to be challenged, and all quotations, must be attributed to a reliable, published source."</ref>
 
 
ለዚህም እንደምከንያትነት የሚጠቀሰው፣ በርካታ የመጣጥፍ አርታኢዎችና አዘጋጆች፣ የሚያቀርቡትን መጣጥፍ ሁለገብ ይዘት እንዲኖረዉእንዲኖረው ከማድረግ ይልቅ ብዙዉንብዙውን ጊዜ የሚያጠነጥኑት በራሳቸው የግል ፍላጎትና የአንድዮሽ ምልከታ ላይ ብቻ በመሆኑ እንደዚህ አይነት የይዘት ችግር ያለባቸውን መጣጥፎች እንደገና ላማሻሻልና ሚዛናዊ መረጃን እንዲይዙ ለማድረግ ረዘም ያለ ጊዜ የሚጠይቁ ሲሆን ምናልባትም እስከ አንድ ወር ጊዜ ድረስ የሚያስፈልጋቸው ይኖራሉ። በሌላ በኩል ደግሞ የዚህ አይነት ችግር ያላባቸዉንያላባቸውን መጣጥፎች ለማሻሻል በሚደረገዉበሚደረገው ጥረት የተለያዩ አርታኢዎች የየራሳቸውን ድርሻ ስለሚያበረክቱ መጣጥፎቹን ሁለገብ እና ሚዛናዊ ለማድረግ የሚድረገዉንየሚድረገውን ጥረት በቀላሉ ለማሳካት ክፍተኛ አስተዋፆ አላቸው። በተለይም ደግሞ በተለያዩ የመጣጥፍ አርታኢዎች መካከል የሚፈጠርን አልመገባባት በቀለላሉ ለመምፈታት የሚያሰችሉ የዉክፔዲያየውክፔዲያ የራሱ የሆኑ ብዛት ያላቸዉያላቸው ዉስጣዊውስጣዊ የድርጅት አሰራሮች ያሉት በመሆኑ በዝህ ረገድ ያሉ አላስፈላጊ ችግሮችን በቀላሉ ማስወገድ ይቻላል።
 
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ቢያንስ በመርህ ደረጃ አንድ የዊክፔዲያ መጣጥፍ ሊያሟላ ከሚገባቸዉከሚገባቸው መሰረታሢ ነጥቦች መካከል፣ የሚከተሉትን መጥቀስ ይቻላል። በጥራት የተጻፈ፣ ሚዛናዊ የሆነ መረጃን የያዘ መሆን፣ ከዎገናዊነት የፀዳና መዝገባዊ ይዘት ያለዉያለው ሲሆን በተጨማሪም፣ የተሟላ፣ ሊጠቀስና ሊረጋገጥ የሚችል መረጃን የያዘ የሚሉት ይገኙበታል። በዚህም ረገድ ይህንን ስታንዳርድ ያሟሉና ከጊዜ ወደ ጊዜ በሟሟላት ላይ የሚገኙ በርካታ መጣጥፎች ያሉ ሲሆን እነዚህንም የተለያዩ የመጣጥፍ ደረጃ መለኪያ ስታንዳርዶችን አሟልተዉአሟልተው የተገኙ በረካታ መጣጥፎች “የምንግዜም ምርጥ መጣጥፎች” በሚል ስያሜ ይታወቃሉ። ይህንንም ለማመልከት መጣጥፉ በሚገኝበት ገጽ የላይኛዉየላይኛው የቀኝ ጥግ ላይ ትንሽ የኮኮብ ምልክት እንዲቀመጥ ይደረጋል። ነግርግን ሌሎች በረካታ መጣጥፎች፣ የተሟላ የመረጃ ማጣቀሻ ያላስቀመጡ፣ በበቂ ሁኔታ ያልተብራሩ አሊያም በፊት ከነበራቸዉከነበራቸው የተሻለ ይዘት በተጨማሪ ሌሎች ገና ያልተብራሩ አዳድስ ክፍሎችን ያካተቱ ስለሚሆኑ ይህንን “የምንግዜም ምርጥ መጣጥፎች “ የሚል ደረጃ ለማግኘት ከአንድ ወር እስከ አንድ አመት ጊዜን የሚጠይቅ የማሻሻል ስራና ያላሰለሰ ጥረትን የሚጠይቁ ናቸዉ።ናቸው።
 
ስለሆነም ምንም እንኳን ዉክፔዲያውክፔዲያ በብዙ ረገድ እየተሻሻለ የመጣ ቢሆንም የተለያዩ መጣጥፎች የተለያየ የሀሳብ ጥልቀትና ጥራት ሊኖራቸዉሊኖራቸው ስለሚችል ዊክፔዲያን እንደ አንድ የምርምር ማጣቀሻነት ከመጠቀም ጎን ለጎን ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ይመከራል። በዚህ ረገድ መረጃ በመስጠት ተጠቃሚን የሚያግዙ ገፆች የተዘጋጁ ሲሆን፣ ከነዚህም መካክል የማመላከቻና የመረጃ ገጽንና ስለ ዉክፔዲያውክፔዲያ አስተማማኝ የመረጃ ምንጭነት የተደረጉ የሶስተኛ ወገን ጥናቶችን መመልከት ይቻላል።
 
=== ውክፔዲያ ከሌሎች የህትመት ኢንሳይክሎፕዲያዎች ጋር ሲነፃጸር ===
ውክፔዲያ ቀደም ሲል በስፋት ይዉሉይውሉ ከነበሩ የህትመት ኢንሳይክሎፕዲያዎች<ref>^ "Encyclopaedia Britannica and Nature: a response". Retrieved July 13, 2010.</ref> ጋር ሲነፃጸር ከፈተኛና የራሱ የሆነ ጠቀሜታ አለዉ።አለው። በመጀመሪያ ደረጃም አነስተኛ የህትመትና የማስፋፋት ወጭና የሚጠይቅ መሆኑና ዝቀተኛ የሆነ የጎንዮሽ አካባቢያዊ ተፅኖች ያሉት መሀኑን ማንሳት ይቻላል። በሌላ በኩል ምንም አይነት የህትመት ስራ የማይፈለግ በመሆኑ ኮምፒውተሮች የራሳቸዉየራሳቸው የሆነ አካባቢያዊ ተጽኖ ይኖራቸዋል።
 
በተጨማሪም ሁሉንም አይነት መግለጫዎችን በአንድ ገጽ አካቶ ከመያዝ ይልቅ እርስበርስ የሚዛመዱና በሌሎች የተለያዩ ገጾች የተብራሩ ጉዳዮችን ከአጫጭር ማጠቃለያዎች ጋር አጣምሮ በማቀረብ በቀላሉ መረጃን ለማግኘት ይረዳል። በመጨረሻም እንዴ ሌሎች የህትመት ኢንሳይክሎፕዲያዎች የተወሰነ የአርትኦትና የማሻሻያ ጊዜን የማይጠይቅ በመሆኑ፣ ዉክፔዲያውክፔዲያ ከሌሎች የህትመት ኢንሳይክሎፕዲያዎች ጋር ሲነጻጸር አጭር የአርትኦት ጊዜን የሚጠይቅና በማንኛዉምበማንኛውም ጊዜና ሰአት መሻሻሎችን በማደረግ መጣጠፎች ወቅታዊና ጊዜዉንጊዜውን የተበቀ መረጃን ይዘዉይዘው እንዲቀጥሉ የሚያስችል ዘመናዊ አሰራርን ይፈቅዳል።
== ማጣቀሻዎች ==
<references/>