ከ«ሻይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 6፦
 
== የሻይ ችግኝ ==
[[የሻይሻይ ቅጠል]] ወይንም “ካሜሊያ ሲኔንሲስ” በመባል የሚጠራዉ ችግኝ አመቱን ሙሉ የሚለመልም ሲሆን በመጀመሪያም የተገኘው በ[[ቻይና]]ና በ[[ህንድ]] ነው። የሻይ ቅጠል ወፍራማ ሲሆን ቀለሙ ደግሞ የጥቁር አርንጓዴ ነው። የሻይ ችግኝ ነጭና ሮዝ አበባም አለው፤ ይህንንም አበባ ሽቶ ለመስራት ይጠቀሙበታል። በአለማችንም ላይ ከ200 የበለጠ የሻይ ችግኝ ዘር ይገኛል።
 
{{stub}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሻይ» የተወሰደ