ከ«ፖርቶፕሪንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q34261 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ፖርቶፕሪንስ''' ([[ፈረንሳይኛ]]፦ Port-au-Prince፤Prince /ፖርት-ኦ-ፕረንስ/፤ [[ክረዮል]]፦ Pòtoprens /ፖቶፕወንስ/) የ[[ሀይቲ]] [[ዋና ከተማ]] ነው።
[[ስዕል:Port_au_Prince(nasa).jpg|right|thumb|270px|ፖርት ኦ ፕሪንስ]]
 
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,764,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,119,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |18|32|N|72|20|W}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
 
በ1650 ዓ.ም. አካባቢ፣ ፈረንሳዊ ዘራፊ መርከበኞች ሠፍረው አንድ ሆስፒታል (ሀኪም ቤት) ሰርተው የዙሪያውን ስም 'ኦፒታል' (ሆስፒታል) አሉት። ከተማው የተመሠረተ በ[[1741]] ዓ.ም. ሲሆን በ[[1762]] ዓ.ም. የቅኝ አገሩ መቀመጫ ወደዚያ ከካፕ-ፍራንሴ (የዛሬው [[ካፕ-አይስየን]]) ተዛወረ። ከ[[1783]] እስከ [[1796]] ዓ.ም. በ[[ሃይቲ አብዮት]] ግዜጊዜ ስሙ '''ፖርት ሬፑብሊካን''' ነበረ።
 
{{መዋቅር}}