ከ«ኪቶ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 3፦
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨመር 2 ሚሊዮን ሆኖ ሲገመት፣ የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ (1997 ዓ.ም.) 1.5 ሚሊዮን ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |00|14|S|78|30|W}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
 
ከጥንት ጀምሮ ከተማ በዚህ ስፍራ ነበር። [[የኢንካ መንግሥት]] ከተማውን በ1500 ዓ.ም. ገዳማ ያዙት። ነገር ግን [[ስፓንያውያን]] በደረሱበት ግዜጊዜ በ[[1525]] ዓ.ም፤ እንዳይማረኩት የኢንካ አለቃ [[ሩሚኛዊ]] ከተማውን ፈጽሞ አቃጠለው። ከዚያ ስፓንያውያን በ[[1526]] '''ሳን ፍራንሲስኮ ዴ ኪቶ''' ብለውት እንደገና ሠፈሩበት። በ[[1533]] ዓ.ም. ሥፍራው በይፋ 'ከተማ' ተብሎ ተሰየመና ከ[[1555]] ዓ.ም. ጀምሮ ለአውራጃው መቀመጫ ሆነ።
 
 
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ኪቶ» የተወሰደ