ከ«ልድያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 51፦
* [[ሣድያቴስ]] (629-618 ክ.በ. ገዳማ) - ሄሮዶቱስ እንዳለው ይህ ንጉስ ከ[[ሜዶን]] ነገሥታት ጋር ታግለው ኪሜራውያንንም ከእስያ አባርረው [[ስምርንስ]]ንም ይዘው፣ [[ሚጢሊኒ]]ን ወረሩት።
 
* [[2ኛ አልያቴስ]] (618-568 ክ.በ.) - የሜዶን ንጉስ [[ኩዋክሻጥራ]] ልድያን ባጠቃ ግዜ፣ጊዜ፣ ከረጅም ጦርነትና በ593 ክ.በ. በአንድ ታላቅ ውግያ መካከል [[ግርዶሽ]] ድንገት መጥቶ ከዚያ ቀጥሎ በ[[ኪልቅያ]]ና በ[[ባቢሎን]] ነገሥታት አማካይነት ስምምነት ተደረገላቸውና ያንግዜያንጊዜ [[ሃሊስ ወንዝ]] የሜዶንና የልድያ ጠረፍ ሆነ።
 
* [[ቅሮይሶስ]] (568-554 ክ.በ.) - ከዚህ ንጉስ የተነሣ 'እንደ ቅሮይሶስ ሃብታም' ዘይቤ ሆኗል። ቅሮይሶስ በፋርስ ንጉሥ በ2ኛ ቂሮስ ላይ ጦርነት አድርገው በ554 ክ.በ. ተሸንፈው ከዚያ የልድያ መንግሥት ጨረሰና የፋርስ መንግሥት ክፍላገር ሆነ።
መስመር፡ 60፦
 
=== የመቄዶንና የግሪኮች ዘመን ===
* የፋርስ መንግሥት ለ[[መቄዶን]] ንጉሥ ለ[[ታላቁ እስክንድር]] በወደቀበት ወቅት ልድያ የክፍላገር ስም ሆኖ ቆየ። እስክንድርም ሲሞት መንግሥቱም በአለቆቹ በተከፋፈለው ግዜ፣ጊዜ፣ ልድያ ወደ [[ሴሌውቅያ]] ተሰጠ። ከዚያ ወደ [[ጴርጋሞን]] መንግሥት ተጨመረ። የጴርጋሞን መጨረሻ ንጉሥ አገሩን ለሮማውያን በኑዛዜ ሰጠ።
 
=== የሮማ መንግሥት ===
ሮማውያን ሰርዴስን በገቡበት ግዜጊዜ በ141 ክ.በ. ልድያ ወዲያው በሮማ መንግሥት ውስጥ የ[[እስያ ጠቅላይ ግዛት]] ክፍል ሆነ። ይህ በጣም ሃብታም ጠቅላይ ግዛት ነበርና አገረ ገዡ ትልቅ ማዕረግ ነበረው።
 
ዙሪያው ቶሎ የ[[አይሁድ]] ሠፈረኞችንና የ[[ክርስትና]] ተከታዮችን አገኘ። በ[[ሐዋርያት ሥራ]] 16:14 መሠረት፣ አንዲት ቀይ ሐር ሻጭ ከ[[ትያጥሮን]] 'ልድያ' ተባለች፣ ትያጥሮንም ቀድሞ 'ልድያ' በተባለ አውራጃ ነበረ። በ[[3ኛ ክፍለ ዘመን]] ዓ.ም. ክርስትና ከ[[ኤፌሶን]] መቀመጫ በአገሩ ውስጥ ቶሎ ተስፋፋ።