ከ«መሬት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 2፦
'''መሬት''' በ[[የፀሐይ ሥርዓተ ፈለክ|ሥርዓተ ፀሐይ]] ውስጥ ከ[[ፀሐይ]] ባላት ርቀት ሶስተኛ (3ኛ) በግዝፈት ደግሞ ከ[[ፕላኔት|ፕላኔቶች]] ሁሉ አምስተኛ ግዙፍ የሆነች ፈለክ ናት። በግዝፈት እና በይዘት [[ቋጥኛዊ ይዘት ያላቸው ፕላኔቶች|ቋጥኛዊ ይዘት ካላቸው]] ወይንም በ[[እንግሊዝኛ]]ው ''ተሬስትሪያል '''ፈለኮች''''' ከሚባሉት የመጀመሪያውን ደረጃ ትይዛለች። በተለምዶ '''[[ምድር|ዓለም]]''' ወይም '''ምድር''' እየተባለች ትጠራለች። በሳይንሳዊ የተለምዶ ስም ደግሞ «ሰማያዊዋ ፕላኔት» እየተባለች ትጠራለች። ይህች ፕላኔት [[የሰው ልጅ]]ን ጨምሮ ለብዙ ሚሊዮን ዝርያዎች መኖሪያ ናት። ከምድር ብዛት (ከ[[ላይ አፈር]]) አትክልት ሁሉ እየበቀሉ ሲሆን ለሰው ልጅና ለእንስሳ ያስፈለጉት [[እህል]]፣ [[ፍራፍሬ]]፣ [[መድኃኒት|መድኃኒቶችና]] ሌሎችም ሁሉ ታስገኛለች። ይህም የታወቀች ብቸኛዋ ህይወት ያለው ነገር መኖሪያ ያደርጋታል። ስለዚህ ነው በተለያዩ እምነቶች ዘንድ ምድራዊት እማማችን የተባለች።
 
«አብርሃማዊ» በተባሉት [[ሃይማኖት|ሃይማኖቶች]] (በተለይ [[ክርስትና]]፣ [[እስልምና]]ና [[አይሁድና]]) ቅዱሳን መጻሕፍት እንደሚሉ፣ መጀመርያ ፪ ሰዎች [[አዳም]]ና [[ሕይዋን]] ከ[[ኤደን ገነት]] ወጥተው የሰው ልጅ ታሪክ ከ6 ሺህ አመታት በላይ ብዙ አይሆንም። ከዚያ አስቀድሞ በገነት ያለፈው ዘመን ልክ ባይቆጠረም፣ ፍጥረቱ ከነምድርና ፀሐይ በ፯ «ጧቶች»ና «ምሽቶች» እንደ ተፈጸመ ስለሚባል፣ ባንድ ሳምንት ውስጥ እንደ ሆነ የሚያምኑ አሉ። ሆኖም ምድርና ፀሐይ በሥፍራቸው ሳይቀመጡ እነኚህ «ቀኖች» በእርግጥ የመሬት ፳፬ ሰዓት ቀኖች ነበሩ ማለት ያስቸግራል። ከተፈጠረች ያስቆጠረችው ዓመት በውል ባይታወቅም ግን በጊዜያችን ባሉት ሳይንሳዊ ዘዴዎች ባኩል የመሬት አማካይ እድሜ ወደ 4.6 ቢሊዮን ዓመታት ገደማ ይጠጋል። ከዚያን ግዜጊዜ ወዲህ በ1 ቢሊዮን [[ዓመት]] ውስጥ ህይወት ያለው ነገር መኖሩ ይታሥባል።
 
== የመሬት ውስጣዊ ክፍል ==
መስመር፡ 38፦
 
== የመሬት ከባቢ አየር ==
የመሬት የ[[ከባቢ አየር]] በተለያዩ ግዜያትጊዜያት የተለያዩ ይዘቶች ነበሩት። በውስጡ የሚገኙት ህይወት ላላችው ነገሮች አስፈላጊ የሆኑ ነገርችም ( [[የኦዞን ንጣፍ]]ን ጨምሮ) በየግዜውበየጊዜው ተለዋውዋል።ከባቢ አየራችን በውስጡ 78 በመቶ [[ናይትሮጅን]]፣ 21 በመቶ [[ኦክስጅን]]፣ 0.93 በመቶ [[አርገን]]፣ 0.038 በመቶ [[ካርቦን ክልቶኦክሳይድ]] የተባሉ ንጥረ ነገሮችን (ጋዞችን) በውስጡ ይዟል። አሁን ያለው ሁኔታ መሬት ለተጨማሪ 1.5 ቢሊዮን አመታት ህይወት ያላቸው ነገሮች እንዲኖሩባት ያስችላል ተብሎ ይታመናል።
 
== ይዩ ==
መስመር፡ 58፦
[[መደብ:ሥነ ፈለክ]]
[[መደብ:የመሬት ጥናት]]
 
[[new:बँग्वारा]]