ከ«ኦስካር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link FA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Oscar statuette.jpg|thumb|275px|right|የአካዳሚ ሽልማት ዋንጫ]]
'''የአካዳሚ ሽልማት''' ([[እንግሊዝኛ]]፡ ''Academy Award''፤ ሲነበብ፡ ''አካደሚ አዋርድስ'') ወይም '''ኦስካር''' (እንግሊዝኛ፡ ''Oscar'' እየተባለ የሚጠራው በ[[አሜሪካ]] የስዕል ጥበብ እና ሳይንስ ማዕከል የሚዘጋጅ አመታዊ [[የፊልም (ዘርፍ)ኢንዱስትሪ]] ተሳታፊዎች ሽልማት ነው። <ref>http://www.oscars.org/aboutacademyawards/index.html</ref> ይህ ሽልማት የሚሰጠው በአመት አንድ ግዜጊዜ የሚካሄድ የምርጥ ፊልሞች መሸለሚያ ዝግጅት ላይ ነው።
 
ይህ የሽልማት ዘርፍ በአለማችን ሚዲያ እድሜ ጠገቡ ነው። ሌሎች እንደ [[ግራሚ አዋርድስ]]፣ [[ኤሚ አዋርድስ]]፣ [[ጎልደን ግሎብ አዋርድስ]] እና ሌሎች የሚዲያ ዘርፍ ሽልማቶች ከዚሁ ሽልማት የተቀዱ ናቸው። ኦስካር በአለማችን ትልቁ የፊልም ሽልማት መድረክ ነው።