ከ«የፕላቶ አካዳሚ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 7፦
በተቋሙ ውስጥ ከተማሩት ጥናቶች መካከል በተለይ [[ፍልስፍና]]፣ [[ሥነ ቁጥር]]፣ [[ሥነ ፈለክ]] ነበሩ። በመግቢያ ላይ «ከ[[ጂዎሜትሪ]] ተመራማሪዎች በቀር ማንም አይግባ» የሚል መፈክር እንደ ተለጠፈ ተብሏል።
 
[[አሪስጣጣሊስ]] ከ375 እስከ 355 ዓክልበ. በዚያ አባል ነበረ፣ ከዚያ የራሱን ትምህርት ቤት [[ፔሪፓቶስ]]ን በ[[ሊሲየም]] ጀመረ። ፕላቶ በ355 አክልበ. አረፈና እስከ 274 ዓክልበ. ድረስ የነበሩት አስተዳዳሪዎች ከፕላቶ ፍልስፍና በላይ ምንም ይፋዊ ርዕዮተ አለም አላስተማሩም።
 
በ274 ዓክልበ. [[አርቄሲላዎስ]] ዋና አስተዳዳሪ ሆነና ተቋሙ ያስተማረው ርዕዮተ አለም «[[ትምህርታዊ ተጠራጣሪነት]]» ሆነ። በዚህ ፍልስፍና ዘንድ፣ ፍፁም እውነትን ማወቅ አይቻልም።